Jump to content

ቤተ አባ ሊባኖስ

ከውክፔዲያ
የ19:43, 29 ኖቬምበር 2022 ዕትም (ከክርስቶስሰምራ (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተ አባ ሊባኖስ

የአክሱም ሐውልት
ቤተ አባ ሊባኖስ
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ባሕላዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ አባ ሊባኖስ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ አባ ሊባኖስ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ቤተ አባ ሊባኖስ በቅዱስ ላሊበላ ከታነጹት አስራ አንዱ አብያተ ክርስቲያናት የሚቆጠር ይሁን እንጂ ቤተክርስቲያኑን ያነጸችው የላሊበላ ሚስት መስቀል ክብሬ እንደሆነች ይጠቀሳል። ቤተክርስቲያኑ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ክብር ላገኙት ለአባ ሊባኖስ ይሆን ዘንድ የተዘከረ ነበር። የደብረ ሊባኖስ ጣሪያ ከከባቢው አለት አልተለየም፣

የላሊበላ ከፍልፍል ድንጋይ የተሠሩ አብያተ ክርስቲያናት