ሜድትራኒያን ባሕር
Appearance
(ከሜዲቴራኔያን ባህር የተዛወረ)
ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።
«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።
- አውሮፓ ፦ ስፔን ፣ ፈረንሳይ ፣ ሞናኮ ፣ ጣልያን ፣ ማልታ ፣ ስሎቬንያ ፣ ክሮሺያ ፣ ቦስኒያ እና ሄርዜጎቪና ፣ ሞንቴኔግሮ ፣ አልባኒያ ፣ ግሪክ ፣ ቱርክ ፣ ቆጵሮስ
- እስያ ፦ ቱርክ ፣ ሶርያ ፣ ሊባኖስ ፣ እስራኤል ፣ ጋዛ ፣ ግብፅ
- አፍሪካ ፦ ግብፅ ፣ ሊቢያ ፣ ቱኒዚያ ፣ አልጄሪያ ፣ ሞሮኮ