Jump to content

ሜድትራኒያን ባሕር

ከውክፔዲያ
(ከሜዲቴራኔያን ባሕር የተዛወረ)
ሜድትራኒያን ባሕር

ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካአውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።

«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።

የሚያካልሉ ሀገሮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]