Jump to content

ተሳቢ እንስሳ

ከውክፔዲያ
ሕያው የተሳቢ እንስሳ አይነቶች

ተሳቢ እንስሳአምደስጌ ክፍለስፍን ውስጥ ያለ መደብ ነው። ተሳቢ እንስሶች የሚባሉት ሁሉ ቅዝቃዛ ደም፣ ቅርፊታም ቆዳ፣ አራት እግር ያላቸው፣ እንደ አዕዋፍ እንቁላል የሚጥሉ ናቸው።

ዋና ሕያው ክፍለመደቦች ኤሊእንሽላሊትአዞእባብ ናቸው። በኒው ዚላንድ ብቻ የሚገኘው እንሽላሊት-መሰል ፍጡር ወይም ቱዋታራ ዝርያ ለብቻው በተለየ ክፍለመደብ ነው። በጥንትም ታላላቅ ኃያል እንሽላሊት (ዳይኖሶር) ይገኝ ነበር። አዕዋፍ ከኃያል እንሽላሊት እንደ ተደረጁ በዘመናዊ ሳይንቲስቶች ይታስባል።