Jump to content

የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት

ከውክፔዲያ

ፊዚክስ (ከግሪክ φυσικη /ፊውሲኬ/ በቃሉ አመጣጥ) የተፈጥሮ ጥናት ወይም የተፈጥሮ ሳይንስ ማለት ነው።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ መላ ምቶች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው።

ይህ የውቀት ዘርፍ ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል፦