ሊባኖስ

ከውክፔዲያ
(ከሊባኖን የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

የሊባኖስ ሪፐብሊክ
َلْجُمْهُورِيَّة اَللُّبْنَانِيَّة

የሊባኖስ ሰንደቅ ዓላማ የሊባኖስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር የሊባኖስ ብሔራዊ መዝሙር
የሊባኖስመገኛ
ሊባኖስ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማ ቤሩት
ብሔራዊ ቋንቋዎች አረብኛ
መንግስት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ
ማይክል ሱለይማን
ሳዓድ ሃሪሪ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውህ (%)
 
10,452 (166ኛ)
1.6
የሕዝብ ብዛት
የ2001 ዓ.ም. ግምት
 
4,224,000 (124ኛ)
ገንዘብ የሊባኖስ ፓውንድ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +251
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .lb


ሊባኖስ (የሊባኖስ ሪፐብሊክ) በምስራቃዊ የሜዲትራኒያ ባህር ጫፍ የምትገኝ የምዕራብ እስያ ሀገር ናት። በሰሜን እና በምስራቅ ከሲሪያ ጋር እንዲሁም እስራኤል ጋር በደቡብ ትዋሰናለች። ዋና ከተማቤሩት ትባላለች። የቆየው የሀገሪቱ ታሪክ ወደኋላ ለ7000 ዓመታት የሚመልሰን ሲሆን በሜዲትራኒያ ባህር እና በአረብ ጠረፍ ላይ መገኘቷ ለታሪኳ መጠናከር ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።



የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች