Jump to content

መለጠፊያ:ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
መቅድም                       
መቅድም                       
      ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ ማለት የተለያዩ አገር ሰዎች ተሰባስበው በብዙ ቋንቋዎች የዓለምን ዕውቀት እየመዘገቡ እና እያነበቡ ያሉበት በጣም ታዋቂ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው በዚህ መዝገበ ዕውቀት ሊጽፍ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ እላይ ለጀማሪዎች የሚለውን አፅቅ ይጫኑና እንዴት እንደሚሳተፉ ይማሩ።

እዚህ ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ ለማቅረብ፡

  • ድፈሪ-- አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ያለውን ጽሑፍ ለማስተካከል ምንጊዜም አትፍሪ። ጽሑፍሽ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢመስልሽ አትጨነቂ። ጅምር ጽሑፍሽ በተፈለገው ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይችላል።
  • ተማሪ አስተምሪ-- በማንኛውም የዕውቀት ዘርፍ ለመሳተፍ ይቻላል። ተማሪዎች በጥናታቸው ጊዜ እሚያጠኑትን ትምህርት ተርጉመው በጥቂቱ ቢጽፉ ለጥናታቸው ይረዳቸዋል።
  • ተርጉም-- ጽሑፍ ለማቅረብ የግዴታ ከባዶ መነሳት አያስፈልግም። ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ ወይም ከሌላ ቋንቋ ውክፔዲያም እየተረጎምክ ጽሑፍ ማቅረብ ትችላለህ።
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    

ታኅሣሥ ፲፬

  • ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የጃፓን አልጋወራሽ (አሁን ንጉሠ ነገሥት) አኪሂቶ እና ባለቤታቸው ልዕልት (አሁን እቴጌ) ሚቺኮ በኢትዮጵያ የአራት ቀናት ጉብኝታቸውን በዛሬው ዕለት ጀመሩ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት የብሔራዊ ዓመት በዓላት በአገሪቱ ታሪክ ዘገባ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓቢይ እስላማዊ በዓላትን እንደሚያካትቱ አውጀ።
  • ፲፱፻፺፰ ዓ/ም - የሱዳን ሠራዊት በአድሬ ላይ ባካሄደው ጥቃት የመቶ ሰዎች ሕይወት ካለፈ በኋላ የቻድ መንግሥት በሱዳን ላይ ጦርነት አወጀ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

18 ዲሴምበር 2024

1 ዲሴምበር 2024

  • 15:0215:02, 1 ዲሴምበር 2024 አልማዝ ሜኮ (ታሪክ | አርም) [1,004 byte] AsteriodX (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አልማዝ ሜኮ''' የኢትዮጵያ የፌድሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዬ ነበሩ። አልማዝ የመጀመሪያ የኢፌድሪ ፌድሬሽን ምክር ቤት ሴት አፈ ጉባኤ ሲሆኑ እኤአ ከ1995 ዓም እስከ ነሃሴ 2001 ዓም አገልግለዋል። በነሃሴ 2001 ዓም አልማዝ ሜኮ ከፌድሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት ስልጣን ሲነሱ የተነሱበት ም...») Tag: Visual edit

23 ኖቬምበር 2024

የመደቦች፡ዝርዝር።                  
የመደቦች፡ዝርዝር።                  
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
የሥራ፡እህቶች።
የሥራ፡እህቶች።


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.


አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ

  • እሚከተለው ሳጥን ውስጥ ሊያቀርቡት ያሰቡትን ጽሑፍ ርዕስ ያስገቡ።
  • ከዚያ፣ «አዲስ አርዕስት ለመፍጠር» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
  • በሚመጣው ባዶ ሰሌዳ ላይ ጽሑፍዎን ከከተቡ በኋላ እታች «ገጹን ለማቅረብ» የሚለውን ቁልፍ በመጫን ስራዎን ያጠናቅቃሉ።