ከ«ነሐሴ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦


* [[402]] - [[ሮማ]] በ[[ቪዚጎቶች]] ተዘረፈች።
* [[402]] - [[ሮማ]] በ[[ቪዚጎቶች]] ተዘረፈች።
* [[1641]] - በ[[ኢጣልያ]] [[ካስትሮ]] የሚባል ከተማ በ[[ሮማ ፓፓ]] ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ሃያላት አጠፉት።
* [[1641]] - በ[[ኢጣልያ]] [[ካስትሮ]] የሚባል ከተማ በ[[ሮማ ፓፓ]] ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ኃያላት አጠፉት።
* [[1658]] - በ[[ለንደን እንግሊዝ]] 10 ሺህ ሕንጻዎች ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
* [[1658]] - በ[[ለንደን]][[ እንግሊዝ]] 10 ሺህ ሕንጻዎችን ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
* [[1775]] - የ[[አሜሪካ ነጻነት አብዮት]] ከ[[እንግሊዝ]] በ[[ፓሪስ ውል]] ተጨረሰ።
* [[1775]] - የ[[አሜሪካ]] ነጻነት አብዮት ከ[[እንግሊዝ]] በ[[ፓሪስ ውል]] ተጨረሰ።
* [[1790]] - የአንድ ሳምንት ባሕር ውግያ በእንግሊዝና በ[[እስፓንያ]] መካከል ከ[[ቤሊዝ]] አጠገብ ጀመረ።
* [[1790]] - የአንድ ሳምንት ባሕር ውግያ በእንግሊዝና በ[[እስፓንያ]] መካከል ከ[[ቤሊዝ]] አጠገብ ጀመረ።
* [[1862]] - [[3ኛ ናፖሊዎን]] ተማርኮ [[ፈረንሳይ]] ረፑብሊክ አዋጀ።
* [[1862]] - [[3ኛ ናፖሊዎን]] ተማርኮ [[ፈረንሳይ]] [[ሪፑብሊክ]] አወጀ።
* [[1878]] - ከ30 አመት ትግል በኋላ፣ የ[[አፓቺ]] አለቃ [[ጀሮኒሞ]] በ[[አሪዞና]] እጅን ሰጠ።
* [[1878]] - ከ30 አመት ትግል በኋላ፣ የ[[አፓቺ]] አለቃ [[ጀሮኒሞ]] በ[[አሪዞና]] እጁን ሰጠ።
* [[1897]] - [[ጃፓን]] በ[[ሩሲያ]] አሸንፎ በ[[ፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር]] ውል ተፈራረሙ።
* [[1897]] - [[ጃፓን]] በ[[ሩሲያ]] አሸንፎ በ[[ፖርትስመስ]][[ኒው ሃምፕሽር]] ውል ተፈራረሙ።
* [[1964]] - የ[[ፍልስጤም]] ተዋጊዎች በ[[ሙንከን ጀርመን]] በተደረገ [[ኦሊምፒክ ጨዋታ]] 11 የ[[እስራኤል]] ተወዳዳሪዎችን ገደሉ።
* [[1964]] - የ[[ፍልስጤም]] ተዋጊዎች በ[[ሙንሽን]][[ ጀርመን]] በተካሄደው የበጋ[[ኦሊምፒክ]]ውድድር 11 የ[[እስራኤል]] ተወዳዳሪዎችን ገደሉ።


[[Category:ዕለታት]]
[[Category:ዕለታት]]

እትም በ08:08, 5 ሴፕቴምበር 2009

ነሐሴ 30 ቀን: አስተማሮች ቀን በሕንደኬ (የራዳክሪሽናን ልደት)...

ታሪካዊ ማስታወሻዎች