ልደታ ክፍለ ከተማ

ከውክፔዲያ
ልደታ
ክፍለ ከተማ
ልደታ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 214,769

ልደታ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2003 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 214,769 ነው።

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ልደታ የሜገኘው በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ምዕራብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን አራዳንአዲስ ከተማንንፋስ ስልክ ላፍቶንኮልፌ ቀራንዮን እና ቂርቆስን ያዋስናል።

ሰፈሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ጎጃም በረንዳ
  • ሰባተኛ
  • አውቶብስ ተራ
  • ተክለሃይማኖት
  • በርበሬ በረንዳ
  • ጭድ ተራ
  • መርካቶ
  • ሞላ ማሩ
  • ጌጃ ሰፈር
  • አብነት
  • ጆስ ሃንሰን
  • ዳርማር
  • ኮካ
  • መቻሬ ሜዳ
  • ጦር ሃይሎች
  • ልደታ
  • ሜክሲኮ
  • ሰንጋተራ
  • ብሄራዊ

ተጨማሪ ይመልከቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]