Jump to content

አራዳ ክፍለ ከተማ

ከውክፔዲያ
አራዳ
ክፍለ ከተማ
አራዳ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ 225,999

አራዳ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 225,999 ነው።

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አራዳ የሚገኘው በአዲስ አበባ በስተሰሜን አቅጣጫ ላይ ሲሆን ጉለሌንየካንቂርቆስንልደታን እና አዲስ ከተማን ያዋስናል።