Jump to content

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ

ከውክፔዲያ
ቂርቆስ
ክፍለ ከተማ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ 235,441

ቂርቆስ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 235,441 ነው።

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቂርቆስ የሚገኘው በአዲስ አበባ መሀከል ላይ ሲሆን አራዳንየካንቦሌንንፋስ ስልክ ላፍቶን እና ልደታን ያዋስናል።