Pages for logged out editors learn more
የካ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 337,575 ነው።
የካ የሚገኘው በአዲስ አበባ ሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫ ላይ ሲሆን ጉለሌን፣ ቦሌን፣ አቃቂ ቃሊቲን፣ እና አራዳን ያዋስናል።