ሐምሌ ፲፰

ከውክፔዲያ

ሐምሌ ፲፰

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፰ኛው እና የክረምት ፳፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፯ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፸ ዓ/ም - የመጀመሪያዋ የቤተ-ሙከራ-ጠርሙስ ጽንስ፣ ሉዊዝ ብራውን በዚህ ዕለት ተወለደች።
  • ፲፱፻፺፪ ዓ/ም - ከፓሪስ ሻርል ደጎል ጥያራ ጣቢያ ለበረራ የተነሳው የፈረንሳይ 'ኮንኮርድ' ጥያራ (በረራ ቁጥር ፵፭፻፺) ከጥቂት የበረራ ጊዜ በኋላ ሲከሰከስ ተሣፋሪዎቹን በሙሉ እና አራት መሬት ላይ የነበሩ ሰዎችን፤ በጠቅላላው የ፻፲፫ ሰዎችን ሕይወት አጠፋ።
  • ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - ፕራቲባ ፓቲል(Pratibha Patil) የመጀመሪያዋ የህንድ ሴት ፕረዚደንት በመኾን የቃለ-መሐላ ሥርዓት ፈጸሙ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • (እንግሊዝኛ)
  • ^ Source: Department of State, Central Files, POL 1 AFR. Confidential. Drafted by Jones and Fredericks on July 31 and approved in the White House on August 12. The conversation was held at the White House.