Jump to content

መርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናት

ከውክፔዲያ
(ከመርየም የተዛወረ)

{{|መርየም በኢስላም||መርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናት}} [[|ሌሎች ስሞችዋ ሜሪያም|ማርያም|መርየም(ስም)]] | ስም = ድንግል መርየም ኢምራን | ርእስ = ድንግል, የተጣራች, የተወደሰች, የእየሱስ (አ.ሰ) እናት, ድንግልናዋን የጠበቀች, ቅድስት, የሰቶች ምሳሌ, የአማኞች ምሳሌ | የትዉልድ_ቀን = c. 20 B.C.E. | የትዉልድ_ቦታ = እየሩሳሌም | የሞተችበት_ቀን = c. 100 - 120 C.E. | የሞተችበት_ቦታ = እየሩሳሌም | የምትታወቀዉ_በ = ሁሉም እስልምና<እና>በሁሉም ክርስትና | አራያ = | አራያ = በሁሉም እስልምና እና ክርስትና ሴቶች. | ዋነኛ_ስራዎች= | እምነት = ሙስሊም በክርስትና እምነት ማርያም (مريم መርየም በ አረበኛ), በስልምና እምነት መርየም የ(ኢሳ),ለሙስሊም ሴቶች አራያ ለአማኞች ምሳሌ ነች መርየም በቁራን ልይ ስምዋ ከ ፴ (ሰላሳ)ጊዜ በላይ በተለያዩ የቁራን ቁጥሮች ሲጠቀስ በስምዋ የተሰየመላት ብቸኛ ሴት ነች እሱም ምእራፍ ፩፱ (አስራ ዘጠኝ) ሱረቱ መርየም የሚል ምእራፍ አላት. ይሀም ምእራፍ ስለ ሂወት ታሪክዋ የሚአወራ ሲሆን መርየም በቁራን ላይ በስማቸዉ ምእራፍ ከተሰየመላቸዉ ስምንት ሰዎች ዉስጥ አንዷ ነች. መርየም በተለይ ከቁራን ላይ የተጠቀሰችዉ ከአስያ ጎን ለጎን ነዉ. (66:11) ለነዚያ ለአመኑትም የፈርዖንን ሴት አላህ ምስል አዴገ፤ ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለኔ ቤትን ግንባልኝ፤ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፤ ከበደለኞቹ ሕዝቦች አድነኝ ባእች ጊዜ። (66:12) የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያቺን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፤ በርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን እጌታዋ ቃላትና በመጽሐፍቱም አረጋገጠች፤ ከታዛዦቹም ነበረች። መርየም በእስልምና ባህል (ህግ) በጣም ግዴታ የሆነ ህግን ነበር ያከበረችዉ (ክብርን መጠበቅ ከዝሙት መጠበቅ) በቁራን መራፍ ዘወትር የተወራላት በቤተ መቅደስ ዉስጥ (በ መስጅድዶች ዉስጥ)፣. በቁራን ላይ እንደተጠቀሰዉ ኢሳ በሙስሊሞች ጌታ አላህ ፍላጎት በተአምር ከአባት ዉጭ ወይንም ያለ ግብረ ስጋ ግንኙነት ነበር የተወለደዉ. መርየም አላህ በምድር ላይ አልቆ የመረጣት ሴት ስትሆን ከ አራት ምርጥ ሴቶቻችን ዉሥጥ አንድዋ ነች. (3:42) መላእክትም ያሉትን (አስታዉስ) - መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ፣ አነጻሽም፣ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ። (አስያ ኢምራን፣ አስያ ቢንት መህዙም፣ኽዲጃ ኹወይሊድ፣ ፋጢማ ሙሃመድ).

መርየም በቁራን ላይ የኢምራን ቤት፣ ከ ኢምራን ዋቢ እንደተገለጸዉ ሙሳ (አ.ሰ) ሃሩን (አሮን) እና ሜሪያም, ከነዚህ የትውልድ ዘር ነች። መርየም «የኢምራን ልጅ» ትባላለች። ስሙ ከቁርአን ያልተጠቀሰዉ እዉነተኛ አባትዋ ተብሎ በ ክርስትና እምነት እንደሚነገረዉ ስሙ ኢያቄም ይባላል።

መርየም በቁርአን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መርየም በተደጋጋሚ በቁራን ላይ ተጠቅሳለች፣ እናም የስዋ ታሪክ የያዘዉ ምእራፍ የወረደዉ ከ መጨረሻዉ ምእራፍ ነዉ, የወረደዉ በመካ ነበር, የመጨረሻዉ ምእራፍ ደግሞ በመዲና. ነበር.

የመርየም አወላለድ ከቁርአን ከአባትዋ ጋር የተተቀሰችዉ እናትዋ ቅድስት አኔ. የመርየም አባት ኢምራን ይባላል ኢምራንአረብኛ እና አኔ ሃናህ በአረብኛ ይባላሉ በኢስላም ታሪክ ኢምራን እና ባለቤቱ ሃና ሽማግሌ እና መካን ነበሩ. አንድ ቀን ዛፍ ላይ ተለቁን የሚመግብ ወፍ አየች ከዛም በራስዋ ሂወት ተረጎመችዉ አልላህበሰበብ አድርጎ የፈለጉትን እንደሚሰጥ አስታወሰች ክዛም ለአላህ ልጅን እንዲአሞላላት ተማጸነችዉ. አላህም ልመናዋን እቀበለ መርየምን ጸነሰቻት. (3:35) የዒምራን ባለቤት (ሐና)- ጌታዬ ሆይ! እኔ በሆዴ ዉስጥ ያለዉን (ፅንስ ከሥራ) ነጻ የተደረገ ሲሆን ለአንተ ተሳልኩ፤ ከኔም ተቀበል፤ አንተ ሰሚዉ አዋቂዉ ነህና ባለች ጊዜ (አስታውስ) ከዛም ወንድ መስላት ስለነበር ለአላህ ቤት አገልጋይነት ተሳልቻት ነገር ገን ሰት ሁና ተወለደች ከዛም ለመርየም ዱአ አደረገችላት አላህ ከሰይጣን (ሸይጥዋን) እስዋንምዘርዋንም እንዲጠብቅላት. እናም በ እስልማና ሀዲስ, ላይ እንደሚብራራዉ መርየም ኢሳ (አ.ሰ) ወይንም እየሱስም ብቸኛ በ ሰይጣን ያልተነኩ ሁነዉ የተወለዱ ህጻናት ናቸዉ. .ቡሀሪ, አንብያ", 44; ሙስሊም, ፈዳኢል, 146, 147 (3:36 ) በወለደቻትም ጊዜ- ጌታዬ ሆይ እኔ ሴት ሆና ወለድኋት፤ አላህም የወለደችዉን ዐዋቂ ነዉ፤ ወንድም እንደ ሴት አይደለም፤ እኔም መርየም ብዬ ስም አወጣሁላት፣ እኔም እስዋንም ዘርያዋንምን ከተረገመዉ ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ አለች።

ቀሪዎቹ አመታት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቁር አን ላይ እንደተጠሰዉ መርየም በመጸለያዉ ቤተ መቅደስ ዉስጥ አደገች.ከቤተ መቅደሱም የተለየ የማረፍያ ቦታ ነበራት. በዛን ሰአት ያሳድጋት እና ያግዛት የነበረዉም ነብዩ ዘካሪአስ (ካህን) ዘከርያ(አ.ሰ) ነበር. ይህነነም የሚገልጸዉ ቅር አን (3:37) ጌታዋም በደህና አቀባበል ተቀበላት፤ በመልካም አስተዳደግም አፋፋት፤ ዘከሪያም (1) አሳደጋት ዘከሪያ በርሷ ላይ በምኲራቧ (2) በገባ ቊጥር እርስዋ ዘንድ ሲሳይን አገኘ፤ -- መርየም ሆይ ይህ ለአንቺ ከየት ነዉ? አላት፤ --እርሱ ከአላህ ዘንድ ነዉ፤ አላህ ለሚሻዉ ሰዉ ሲሳዩን ያለድካም ይሰጣል አላችዉ።

የመርየም ብስራት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መርየም ከአያትዋ ቤት ተመልሳ ወደሌላ ቦታ ስትሄድ. በድንግልናዋ መርየም የተወለደዉ እየሱስ በስልማና በጣም አስፈላጊ ነዉ. ይሀዉም ከአልላህ ተአምራቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ. የ እየሱስ አወላለድ በመጀመርያ የተጠቀሰዉበ ሱራ መርየም ቁጥር ፳ (ሃያ) ላይ ነዉ መርየም ለገብርኤል ቅዱስ መንፈስ በ(ኢስላም)ጂብሪል መጥቶ ለገን ትወልጃሽ ሲላት ያለ ወንድ እንዴት ስትል የጠየቀችዉ (19:19) ፦ እኔ ንጹሕን ልጅ ለአንቺ ልሰጥሽ፣ የጌታሽ መልክተኛ ነኝ አላት። (19:20) (በጋብቻ) ሰዉ ያልነካኝ ኾኜ፣ አመንዝራም ሳልኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል! አለች። (19:21) ፦ አላት (ነገሩ) እንደዚህሽ ነው ፤ ጌታሽ ፦ እርሱ በእኔ ላይ ገር ነው፤ ለሰዎችም ታምር፣ ከኛም ችሮታ ልናደርገው (ይህንን ሠራን) የተፈረደም ነገር ነዉ አለ፤ (ነፋባትም)። (19:22) ወዲያዉኑም አረገዘችዉ፤ በርሱም (በሆድዋ ይዛዉ) ወደ ሩቅ ስፍራ ገለል አለች። (19:23) ምጡም ወደ ዘንባባይቱ ግንድ አስጠጋት፣ ዋ ምኞቴ! ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩ፣ ተረስቼም የቀረሁ በኾንኩ፤ አለች። ፩፱ አስራ ዘጠኝ|ከአስራ ዘጠኝ እስከ ሃያ አምስት ፩፱-፪፭ ነገር ገን መርየም በቸገር ላይ ሁና ይሀን ብትልም ለዚህ እድልዋ ገን አልላህን አመስግናለች.

ድንግልዋ መርየም ምጡ ወደ ዘንባባዉ ዛፍ ስያስጠጋት ከቁርአን እንደተጠቀሰዉ.
ድንግልዋ መርየም ምጡ ወደ ዘንባባዉ ዛፍ ስያስጠጋት ከቁርአን እንደተጠቀሰዉ.

የእየሱስ በድንግልና አወላለድ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከቁራን ላይ ስለ እይውሱስ አወላለድ ብዙ ግዘ ተጠቅስዋል። በ ምእራፍ አስራ ዘጠኝ ፩፱ ቁጥር ፩፯ አስራ ሰባት እስከ ፪፩ ሃያ አንድ ቅዱስ ቁርአን 19-17. የ እየሱስ አወላለድ በስልምና የሰዉ ልጅ አፈጣጠር ወይንም አወላለድ ተአምሮች ዉስጥ በ አራተኛ ደረጃ ልይ የሚገኝ ተአምር ነው። ፩ (አንደኛ) የአደም (አ.ሰ) (አዳም) አፈጣጠር ነዉ አምላካችን አላህ አደምን ያለ እናት አባት ከአፈር ነው። ይህም ከአፈጣጠር ታላቁ ተአምር ነዉ አልላህ ከምንም የሚአስገኝ መሆኑን ያሳየበት (አልባሪእ) ይሄ ከ ፱፱ ዘጠና ዘጠኝ የአላህ ስሞቹ ዉስጥ ከኢምንት አስገኝ የሚለዉ ስሙ ነው። ሁለተኛዉ አፈጣጠር ደግሞ የሃዋ (ሄዋን) አፈጣጠር ነው። ይሀዉም ያለ እናት ያለ ማህጸን ከወንድ ግራ ጎን ከአደም ነው። ሶስተኛዉ ደግሞ ከወንድ እና ከሴት በተፈጥሮአዊ አወላለድ ከአደም እና ከሃዋ እኛ መወለዳጭን ነው። አራተኛዉ እና ብዙ መንገዶችን ከከፈተዉ ብሎም ብዙ አማኝ ያልሆኑ ሕዝቦችን ያሳሳተበት ግና ለክ እንደ ሃዋ አይነት አወልለድ ይዘት ያለዉ የ እየሱስ (አ.ሰ) አወላለድ ነዉ እሱም ሃዋ ያለ እናት ማህጸን ከለለዉ ወንድ ገና ያለማህጽን ቢሆንም ከጎኑ ከአደም እንደወጣችዉ ኢሳም ያለ አባት ማህጸን ባላት ሴት በድንግልዋ መርየም (ማርያም) አማካኝነት አራተኛ ተአምር ሁኖ ተውለደ ይሀ አወላለድ ክርስትያኖች ፫ቱን ሶስቱን ተአምር እረስተዉ ይሀ እንደትልቅ ተአምር ታይቶ ከነብይነት ወጥቶ ወደ ጌትነት ማእረግ አሸጋግሮታል። እስከአሁንም ፫ተኛ ጌታ ሁኖ የአብ ልጅ ይባላል።