ምሥራቅ አፍሪካ በአፍሪካ ምሥራቅ ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 18 አገራት ይጥቅልላል፣ እነርሱም ታንዛኒያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ርዋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ፣ ኮሞሮስ፣ ሞሪሸስ፣ ሲሸልስ፣ ሞዛምቢክ፣ ማዳጋስካር፣ ማላዊ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ እና ፪ የፈረንሳይ ደሴት ግዛቶች፣ ሬዩንዮንና ማዮት ናቸው።
ደቡብ የሱዳን የመጨረሻዋ ሀገር ነች።