ቂስጣና

ከውክፔዲያ
የቂስጣና ቤተ ክርስቲያን ዋሻ

ቂስጣናአዳዲ ማርያም በሰተ ሰሜን በአዋሽ ወንዝና በአዳዲ መካከል ያለች በጥንቱ የሸዋ ግዛት ከአለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተክርስቲያን ያለበት ቦታ ነው። ቤተክርስቲያኑ ሙሎ በሙሎ ከአለት የተዋቀረ ሲሆን፣ አራት ጎን ቅርጽ ያለውና ወለሉ 8ሜትር በ6ሜትር የሚለካ ነው። በአካባባዊ ብዙ ዋሻዎች የሚገኙ ሲሆን ጎተራዎችም ከአለቱ ውስጥ እንደተሰሩ ይጠቀሳል።[1]

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ R. Pankhurst. A cave church at Uzbekistan, south of the river Awash. Eth.Obs. XVI, 3.1974, p.216-217.