ዶሮ ሚካኤል
Appearance
| ||||
---|---|---|---|---|
ዶሮ ሚካኤል | ||||
ዶሮ ሚካኤል | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ||||
አካባቢ** | ||||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | ||||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ዶሮ ሚካኤል ከቦሌ ዋሻዎች በስተ ምስራቅ ሲገኝ፣ ከአቃቂ ወንዝ በስተግራ ይገኛል። ይህ ቦታ አንድ አንድ ጊዜ ገላን በመባል ይታወቃል። ከ1870-1872 ዓ.ም. በዚህ ቦታ ይገኝ ከነበሩት ዋሻዎች አንዱ በካቶሊኩ ፋዘር ጉግሊሞ ማሳያ እንደ ቤተ መቅደስ አገልግሏል። ከካቶሊኩ ቤተመቅደስነት በፊት ዋሻው ለቤተክርስቲያንነት ያገልገል ነበር
[1]።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |