Jump to content

ዝቋላ

ከውክፔዲያ
ዝቋላ
ዝቋላ ሐይቅ በ 1877 እ.ኤ.አ
ከፍታ 2989 ሜትር
ዝቋላ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ዝቋላ

8°38′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ዝቋላ ተራራ ወይም ዝቋላ አቦሸዋውስጥ የሚገኝ ታዋቂ ተራራና የቤ/ክርስቲያን ስም ነው። በታሪክ እንደሚጠቀስ በዚህ ቦታ በሚገኘው ሐይቅ ውስጥ የመጀመሪያውን ገዳም ያሰሩት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወይም በተለምዶ አቦ የሚባሉት ቅዱስ ናቸው።

አባ አባተ ወልደሰማያት 1877 እ.ኤ.አ፣ የዝቋላ አቦ አስተዳዳሪ