Jump to content

አምቢሳ

ከውክፔዲያ
የአምቢሳ ቤተ ክርስቲያን ዋሻዎች

አምቢሳ ዋሻዎችአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምስራቅ የሚገኙ በጥንቱ የሸዋ ግዛት ከአለት ተፈልፍልፍለው የተሰሩ የዲያቆናትና ቀሳውስት መኖሪያ ናቸው።