ታኅሣሥ ፲፩
Appearance
(ከታኅሣሥ 11 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፲፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፩ኛ ቀን ሲሆን፤ ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፭ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማርቆስ እና ዘመነ ማቴዎስ ደግሞ ፪፻፷፬ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ/ም "ኢትዮጵያ ትቅደም" የሚለውን መፈክር የነደፈውና ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ/ም፣ ከሥልጣን ያወረዳቸው ወታደራዊ ደርግ፣ ፷ዎቹን ከፍተኛ ሹማምንት ከገደለ ከአንድ ወር በኋላ፣ "የኢትዮጵያ ኅብረተ ሰብአዊነት"ን (የኢትዮጵያ ሶሻሊዝም) በይፋ ያወጀበት ዕለት ነው፡፡
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |