ኮንግ-ፉጸ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኮንግ-ፉጸ ወይም ኮንፉክዩስ (ቻይነኛ፦ 孔夫子) 558-487 ዓክልበ. የኖረ ቻይናዊ ፋላስፋ ነበረ። ፍልስፍናውና ትምህርቱ በተለይ በቻይና፣ በኮርያ፣ በጃፓንና በቬትናም አገር ባህሎች ላይ ጥልቅ ያለ ተጽእኖ አሳድሮዋል። በእርሱ ፍልስፍና፣ የግለሰብና የመንግሥት ግብረገብ፣ የኅብረተሠባዊ ግንኙነቶች ትክከለኛነት፣ ፍርድና ቅንነት ልዩ ትኩረት አገኙ።