Pages for logged out editors learn more
ዘካርያስ በወንጌል በአዲስ ኪዳን ዘንድ የመጥምቁ ዮሐንስ አባትና የኢየሩሳሌም ቄስ ነበር።
በቁርዓን ዘንድ ደግሞ ዘከርያ ነብይ ሲሆን መርየምን ሲነባከባት የነበር አሳዳጊዋ ነው። የነብዩ የህያ (ዮሐንስ) አባትም ነው። በመካነነቱ ላይ በእርጅና ጊዜ ነበር በተአምር የህያን የወለደው።