Jump to content

የስሜን አሜሪካ ሀገሮች

ከውክፔዲያ

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ቁ.ርሀገርየሕዝብ ቁጥር
- ስሜን አሜሪካ514,600,000
1 አሜሪካ303,606,020
2 ሜክሲኮ106,535,000
3 ካናዳ33,163,000
4 ጓተማላ13,354,000
5 ኩባ11,268,000
6 ዶሚኒካን ሬፑብሊክ9,760,000
7 ሃይቲ9,598,000
8 ሆንዱራስ7,106,000
9 ኤል ሳልቫዶር6,857,000
10 ኒካራጓ5,603,000
11 ኮስታ ሪካ4,468,000
12 ፕዌርቶ ሪኮ (የአሜሪካ)3,991,000
13 ፓናማ3,343,000
14 ጃማይካ2,714,000
15 ትሪኒዳድ1,333,000
16 ጓዶሎፕ (የፈረንሳይ)405,000
17 Martinique ማርቲኒክ (የፈረንሳይ)399,000
18 ባሃማስ331,000
19 ባርቤዶስ294,000
20 ቤሊዝ288,000
21 የነዘርላንድ አንቲሌስ (የነዘርላንድ)192,000
22 ሴይንት ሉሽያ165,000
23 ሴይንት ቭንሰንትና ግሬናዲንስ ደሰቶች120,000
24 የአሜሪካ ቭርጅን ደሴቶች (የአሜሪካ)111,000
25 ግሬናዳ106,000
26 አሩባ (የነዘርላንድ)104,000
27 አንቲጋና ባርቡዳ85,000
28 ዶሚኒካ67,000
29 ቤርሙዳ (የእንግሊዝ)65,000
30 ግሪንላንድ (የዴንማርክ58,000
31 ሴይንት ኪትስና ኔቪስ50,000
32 ከይማን ደሴቶች (የእንግሊዝ)47,000
32 ትርክስና ኬይከስ ደሴቶች (የእንግሊዝ)26,000
34 የ እንግሊዝ ቭርጅን ደሴቶች (የእንግሊዝ)23,000
35 አንግዊላ (የእንግሊዝ)13,000

36

Saint-Pierre and Miquelon ሳን-ፒዬና ሚከሎን (የፈረንሳይ)6,125
37 ሞንትሠራት (የእንግሊዝ)5,900