Jump to content

አንቲጋ እና ባርቡዳ

ከውክፔዲያ
(ከአንቲጋና ባርቡዳ የተዛወረ)

አንቲጋ እና ባርቡዳ
Antigua and Barbuda

የአንቲጋ እና ባርቡዳ ሰንደቅ ዓላማ የአንቲጋ እና ባርቡዳ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Fair Antigua, We Salute Thee"

የአንቲጋ እና ባርቡዳመገኛ
የአንቲጋ እና ባርቡዳመገኛ
ዋና ከተማ ሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{
ንግሥት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ንግሥት ኤልሣቤጥ
ጋስቶን ብራውን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
440 (182ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
91,295 (186ኛ)

81,799
ገንዘብ የምሥራቅ ካሪቢያን ዶላር
ሰዓት ክልል UTC −4
የስልክ መግቢያ +1-268
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ag

አንቲጋ እና ባርቡዳካሪቢያን ባሕር ውስጥ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሴንት ጆንስ ነው። ሁለቱ ዋና ደሴቶች አንቲጋ እና ባርቡዳ ይባላሉ። አገሩ ነጻነቱን ከእንግሊዝ ያገኘው በ1974 ዓ.ም. ነበር።