የዮሐንስ ወንጌል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደ ጻፈው ወይም በአጭሩ የዮሐንስ ወንጌልኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ቅዱስ ዮሐንስ የተጻፈው ወንጌል ነው። ከአራቱ ወንጌላት አራተኛው ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ውስጥ ይገኛል።

መጀመርያ ሦስቱ ወንጌላት (የማቴዎስ ወንጌልየማርቆስ ወንጌልየሉቃስ ወንጌል) ስለተመሳሳይነታችው «ሲኖፕቲክ» («አከከታች») ወንጌላት ሲባሉ፣ የዮሐንስ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ሕይወት፣ ስብከትና ትምህርት ከነዚህ የተለየ ነፃ አስተያየት ያለውን ድርሰት ያቀርባል። እንደ ሌሎቹም አሁን መጀመርያ የምናውቀው ቅጂ በግሪክኛ ነው።

: