1918
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1880ዎቹ 1890ዎቹ 1900ዎቹ - 1910ሮቹ - 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1915 1916 1917 - 1918 - 1919 1920 1921 |
1918 ዓመተ ምኅረት
- መስከረም 22 ቀን - የስኮትላንድ ተወላጅ የሆነው ጆን ሎጊ ቤርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቪዥን ፈተነ።
- ጥቅምት 20 ቀን - ጆን ሎጊ ቤርድ በብሪታንያ የመጀመሪያውን ቴሌቪዥን ማሠራጫ ፈጠረ።
- ጥር 18 ቀን - ቤርድ የመጀመሪያውን የቴሌቪዥን መግለጫ ሰጠ።
- ኬቮርክ ናልባንዲያን የንጉስ ጓድ መሪ የማርሽ ተፈሪን ዜማ ደረሰው እና ሙዚቃውን አቀናበረው።
- የፒሽፔክ ከተማ ስም ወደ ፍሩንዝየ ተቀየረ (አሁንም ቢሽኬክ፣ ኪርጊዝስታን)
- ኒያሜ ከተማ የፈረንሳይ ኒጄር ቅኝ ግዛት መቀመጫ ሆነች።
- ኅዳር 11 ቀን - በአሜሪካ የፕሬዚደንት ጆን ፊትዝጄራልድ ኬኔዲ ታናሽ ወንድም ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ
- ኅዳር 29 ቀን - ጥቁር አሜሪካዊው ዘፋኝ፤ ዳንሰኛ እና የፊልም ተዋናይ ሳሚ ዴቪስ ጁንየር
- ነሐሴ 6 ቀን - የኩባ አብዮት መሪና የአገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፊደል ካስትሮ
- እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 1918 ድረስ = 1925 እ.ኤ.አ.
- ከታኅሣሥ 23 ቀን 1918 ጀምሮ = 1926 እ.ኤ.አ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |