ነሐሴ ፮

ከውክፔዲያ
(ከነሐሴ 6 የተዛወረ)

ነሐሴ ፮ ቀን

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፮ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፴ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፳፴፩፱ ዕለታት ይቀራሉ።

ነሐሴ ፮ የዓለም ዓቀፍ የግራኞች ቀን በመባል ከዓለም ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር ከሰባት እስከ አስር በመቶ ይሆናሉ ተብለው የሚገመቱት ግራኞች የሚገጥሟቸውን ዕለታዊ ችግሮችን ለማስታወስ በ፲፱፻፷፰ ዓ/ም ተጀምሮ በየዓመቱ ይከበራል።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፲ ዓ/ም - በሙኒክ የባቫሪያ የሞተር ፋብሪካ (Bayerische Motoren Werke AG (BMW)) ተመሠረተ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፪ ዓ/ም - በክራይሚያ ጦርነት “የኩራዟ ዕመቤት” በሚል ቅጽል ስም የታወቀችው እንግሊዛዊቷ የመጀመሪያ ዘመናዊት አስታማሚ ፍሎሬንስ ናይቲንጌይል አረፈች።


ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "ሰገላዊ አማርኛ"፣ መስፍን አረጋ (ዲባቶ ) (፳፻ ዓ/ም) ገጽ ፶፫