የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
Appearance
(ከየመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ የተዛወረ)
République Centrafricaine |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ባንጊ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ (መደበኛ), ሳንጎ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፎስተን-አሻንዥ ቷዴራ ሳምፕሊስ ሳራንጂ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
622,984 (42ኛ) |
|||||
ገንዘብ | CFA ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +236 |
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
በ1952 ዓም የፈረንሳይ ኡባንጊ-ሻሪ ቅኝ ግዛት «የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ» ተብሎ ነፃነቱን አገኘ። በ1969 ዓም የሀገሩ ፕሬዝዳንt ዦን-በደል ቦካሣ እራሱን «ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ቦካሣ» ሹሞ እስከ 1972 ዓም ድረስ የሀገሩ አጠራር «የመካከለኛው አፍሪካ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት» ሆኖ ነበር።
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |