Jump to content

ሜድትራኒያን ባሕር

ከውክፔዲያ
የ14:11, 11 ማርች 2014 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሜድትራኒያን ባሕር

ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካአውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።

«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።

የሚያካልሉ ሀገሮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]