Jump to content

ቀንድ

ከውክፔዲያ
የ14:27, 27 ኤፕሪል 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ረጃጅም ቀንዶች ያሉት የስኮትላንድ በሬ

ቀንድ በአንዳንድ አይነት እንሳሳ ራስ የሚገኝ ጫፍ ነው። ከኬራቲን የተሠራ ዕውነተኛ ቀንድ የሚገኝባቸው እንስሳት ላም በሬ ጎሽ ፍየል ሚዳቋ ዋልያ ወዘተ. (የቶራ አስተኔ) ናቸው። የአውራሪስ ቀንድና የፈረንጅ አጋዘን ቀንድ ሌሎች አይነቶች ናቸው። የፈረንጅ አጋዘን ቀንድ እንዲያውም ከኬራቲን ሳይሆን በየአመቱ የሚበቅል አጥንት ነው።

በጥንት አይሁዶችአውራ በግ ቀንድ 'ሾፋር' የሚባል ሙዚቃ መሣርያ ይሠሩ ነበር። በብዙ ዘመናት ላይ ደግሞ ቀንዶች ለመጠጫ እንዲሁም ባሩድ ለመሸከም ይጠቅሙ ነበር።