Jump to content

ወንዝ

ከውክፔዲያ
የ11:05, 22 ሜይ 2022 ዕትም (ከ196.189.63.92 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የአባይ ፏፏቴ

ወንዝ ወደ ውቅያኖስሀይቅ ወይም ወደ ባህር የሚያመራ ተፈጥሯዊ የንፁህ ውሀ ተፋሰስ ነው። ከታዋቂ ወንዞች መካከል የሚከተሉትን ይዩ በተጨማሪም ወንዝ ማለት የተለያዩ የዉሃ አካላት ድምር ውጤት ነው።ለምሳሌ የአባይ ወንዝ የተለያዩ ገባር ወንዞች ውጤት ነው ።እንደሚታወቀው አባይ ወንዝ የኢትዮጵያ እንደሆነ ይታወቃል።ወንዝ በሂደቱ ሰፊ ነው። እና አባይ የኢትዮጲያኖች ደም ግባት ነው።