Jump to content

P

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

P / pላቲን አልፋቤት አሥራ ስድስተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
የፊንቄ ጽሕፈት
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
P
ላቲን
P
D21
Greek nu Roman N

የ«P» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "" (፤ በኋላም Π π) ደረሰ።

ከ400 ዓክልበ. በፊት፣ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት «Ρ» እንደ ምሥራቁ ለ/ር/ ድምጽ ይጠቀም ነበር። በኋላ ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ፈ» («ፈፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ፔ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'P' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ P የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።