ንፋስ ስልክ ላፍቶ

ከውክፔዲያ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ
ክፍለ ከተማ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 335,740

ንፋስ ስልክ ላፍቶ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 335,740 ነው።

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ንፋስ ስልክ ላፍቶ የሚገኘው በአዲስ አበባ ደቡብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን ልደታንቦሌንአቃቂ ቃሊቲንኮልፌ ቀራንዮን እና ቂርቆስን ያዋስናል።