Jump to content

ወንዝ

ከውክፔዲያ
የአባይ ፏፏቴ

ወንዝ ወደ ውቅያኖስሀይቅ ወይም ወደ ባህር የሚያመራ ተፈጥሯዊ የንፁህ ውሀ ተፋሰስ ነው። ከታዋቂ ወንዞች መካከል የሚከተሉትን ይዩ በተጨማሪም ወንዝ ማለት የተለያዩ የዉሃ አካላት ድምር ውጤት ነው።ለምሳሌ የአባይ ወንዝ የተለያዩ ገባር ወንዞች ውጤት ነው ።እንደሚታወቀው አባይ ወንዝ የኢትዮጵያ እንደሆነ ይታወቃል።ወንዝ በሂደቱ ሰፊ ነው። እና አባይ የኢትዮጲያኖች ደም ግባት ነው።