ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
102 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
== የወንጌል ዋና መልእክት ==
የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። የድኅነት ሥራ በክርስቶስበ'''[[ክርስቶስ]]''' ተፈፅሟል የአዋጁ ዋና መልዕክት ነው (ሐዋ.2፡38፣፪፡፴፰፣ 5፡31፣፭፡፴፩፣ 10፡43፣፲፡፵፫፣ 13፡38፣፲፫፡፴፰፣ 26፡18፳፮፡፲፰) ። የድኅነት ስራ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለተከናወነ፣ ሰዎች በእርሱ እንዲያምኑ እና የዘላለምን ህይወት እንዲያገኙ የሚነገር የምስራች ነው። ሐዋርያው '''[[ጳውሎስ]]''' እንደተናገረው ወንጌል በመስቀል ላይ የተከናወነውን አስደናቂ የድኅነት ስራ የማወጅ ተግባር ነው፣ “መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ..” (1ቆሮ፩ኛቆሮ.15፡1፲፭፡፩-4)። የክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ'''[[ትንሳዔ]]''' የወንጌል ማዕከል ነው። ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ የሚታወጅ የመስቀሉ የማዳን ሥራ ነው፣ “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው…” (1ኛ፩ኛ.ጢሞ.1፡15፩፡፲፭)። ወንጌል ሰዎች ከኃጢአታቸው ንስሃ በመግባት የበደላቸውን ስርየት እንዲቀበሉ ይናገራል፣ “..በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌምከ'''[[ኢየሩሳሌም]]''' ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል” (ሉቃ.24፡47፳፬፡፵፯) ።
 
== በወንጌል የተገኘው ደኅንነት ==

Navigation menu