Jump to content

መለጠፊያ:ዋናው ገጽ1

ከውክፔዲያ

መግቢያ ሐተታ

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,514ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል። ይህን መዝገበ ዕውቀት የተሟላ ለማድረግ አሁን ካሉት መጣጥፎች በብዙ ዕጥፍ የሚበልጡ ጽሑፎች ያስፈልጋሉ። ስለ ማንኛውም ነገር ዕውቀት ያላቸው ሰዎች በተለያዩ ርእሶች መጣጥፍ በማዘጋጀት እየተሳተፉ ነው። እባክዎን እርስዎም በአማርኛ መጻፍ ከቻሉ፣ በሚፈልጉት ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ጽሑፎችን በማቅረብ ለዚህ ዓላማ (ፕሮጀክት) መሳካት አስተዋጽኦ ያድርጉ። ይህ ሥራ ወደፊት በጣም ትልቅና ጠቃሚ የዕውቀት ምንጭ ይሆናል።

      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው። ጽሑፍ ለማቅረብም ሆነ የጽሑፍን ስሕተት፣ የፊደል ግድፈት (ታይፖ)፣ ወዘተ. ለማስተካከል፤ ወይም የጽሑፍ ማከያ ለማቅረብ ማድረግ ያለብዎት በዚያው ገጽ የኅዳግ ጥግ ያለውን «ይህን ገጽ ለማዘጋጀት» የሚለውን መጫን ብቻ ነው።

የዕለቱ ምስሎች

በመጨረሻ የቀረቡ 6 መጣጥፎች

13 ጃንዩዌሪ 2026

  • 13:4313:43, 13 ጃንዩዌሪ 2026 ዛፖሮዝሂያን ሲች (ታሪክ | አርም) [7,513 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ዛፖሮዝሂያን ሲች |ሙሉ_ስም = Запорізька Січ/Військо Запорізьке |ባንዲራ_ሥዕል = Корогва Нової Січі 1734.jpg |ማኅተም_ሥዕል = Zapherb.jpg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = 007 Ukrainian Cossack Hetmanate and Russian Empire 1751.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = ሲች |የመሪዎች...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ

12 ጃንዩዌሪ 2026

  • 10:1710:17, 12 ጃንዩዌሪ 2026 ዶንባስ (ታሪክ | አርም) [2,569 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ዶንባስ''' (በዩክሬንኛ '''Донбас''', በእንግሊዝኛ '''Donbass''') ይህ ከ "ዩክሬን" በስተምስራቅ የሚገኝ ትልቅ ጂኦግራፊያዊ ክልል ሲሆን በአስተዳደራዊ የዶኔትስክ እና የሉሃንስክ ክልሎችን ይሸፍናል <ref>{{Cite web|title=Східний Донбас|url=http://haidamaka.org.ua/page_sxdondon.html|website=haidamaka.org.ua|accessdate=2023-05-25}}</ref...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 09:5309:53, 12 ጃንዩዌሪ 2026 ኖቮሮሲያ (ታሪክ | አርም) [4,415 byte] ~2026-21366-7 (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ኖቮሮሲያ |ሙሉ_ስም = Новороссия |ባንዲራ_ሥዕል = War Flag of Novorussia (Variant).svg |ማኅተም_ሥዕል = Brasao-Estado-Federal-Novorossia.png |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Minsk Protocol.svg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = በካርታው ላይ ምልክት የተደረገባቸው የዩክሬን ግዛቶች በጊዜያዊነት በሩሲያ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ

11 ጃንዩዌሪ 2026

10 ጃንዩዌሪ 2026

የመደቦች ዝርዝር

ይጠይቁ፣ ይሳተፉ

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር? ሀሣብዎን በዚህ ያቅርቡ።
ቀልዶችን ያውቃሉ? እዚህ ላይ ይጨምሩ!

You can't see the Amharic font?

Please Click here to download the Amharic Unicode.