በር:ሒሳብ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
      የሒሳብ የማካፈል ቀመር ምልክት እውነታው 
   በሒሳብ የስሌቶች ቀመር ውስጥ አንዱ የሆነው የማካፈል(-:-) ምልክት እስከ ዛሬ ድረስ 
  ስንጠቀምበት የነበረው በስምምነት ሆኖ እንጂ ወደ እውነታው ስንመጣ ይህ ምልክት (-:-) 
  ትርጉም የማይሰጥ እንዲያውም 1የሰዎችን ፣ 2የቋንቋሆችን ፣ 3የቁጥሮችን መብት የሚነካ 
  ሲሆን 4የነገሮችን ስረአተ ደንብ የሚያዛባ ነው ። 
     1የሰዎችን:- አበበ በቀኝ የሺ ደግሞ በግራ በኩል ቆመው ቢሆን አንዳቸው ለአንዳቸው 
         የሆነ ነገር ለማካፈል ቢፈልጉ የግድ ቦታ መቀያየር የለባቸውም ።
     2የቋንቋን:- አብዛኛዎቹ ቋንቋሆች የፁሁፍ የአፃፃፍ ስረአታቸው ከቀኝ ወደ ግራ የሚጠቀሙ 
         ቢሆንም በዓለማችን ከግራ ወደ ቀኝም ፣ ከላይ ወደታች በመፃፍ የሚጠቀሙም 
         አሉ ። ስለዚህ አንዱ የግድ የሌላውን መጠቀም የለበትም ሁሉም ውበት ስላለው ።
    3የቁጥሮችን:- 3-:-6 አሁን እየተጠቀምንበት ባለው የሒሳብ ስሌት አገላለፅ መሠረት የዚህ 
         መልስ ሊሆን የሚችለው 0.5 ብቻ ነው ። ስድስት(6) ለሶስት(3) መካፈል 
         የሚችለው የነበረበትን ቦታ ለቆ የሶስትን(3) ቦታ ስይዝ ነው ። ይህ ደግሞ 
         መሆን የለበትም ።
    4የነገሮችን ስርአተ ደንብ ማፋለሱ :- አንዲት ሴት ለወንድ ማካፈል ከፈለገች የግድ ወንድ 
                መሆን አይጠበቅባትም ሌላም ሌላም ... ወዘተ ።


    መብትዬው :- ለዚህ የማካፈል ምልክት (-:-) መብትዬው በዓለም ላይ ያሉ ሰዎች 
         በጠቅላላ የሚጠቀሙበት እና የሚግባቡበት የጋራ የሆነ ምልክት አላቸው 
         ይህም ምልክት ቀስት( -->) ሲሆን አቅጣጫን ለመጠቆም ያገለግላል ። 
         የሚሰጠውም ትረጉም (ከየት?) እና (ወዴት) ሲሆን በእንግሊዘኛው 
         (from) and (to) ነው ።
    ይህን መነሻ አድርገን ነገሮች ባሉበት ሆነው ይህን ምልክት ብቻ ወደምንፈልግበት 
         አቅጣጫ በማዘዋወር (-:->) , (<-:-) መጠቀም እንችላለን 
         ቀላል እና ሰዎች በቀላሉ ሊለምዱት የሚችሉ ከመሆኑም በተጨማሪ 
         የአህምሮን ትኩረት የሚጠይቅ ነው ሌላም በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት 
         ለበለጠ መረጃ Email Wegitiwa@gmail.com
  10÷2 the answer is undefined
  10-:->2 the answer is 5
   2÷1o the answer is undefined
   2-:->10 the answer is 0.2
  10÷2 the answer is undefined
  10<-:-2 the answer is 0.2
   2÷10 the answer is undefined
   2<-:-10 the answer is 5