በር:ኢትዮጵያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ራያ ባላ/Raya Bala/፡የራያ ባላ ወረዳ በኣማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን በምስራቅ ከኣፋር ክልል ያሎ ወረዳ፣በደቡብ ከራያ ቆቦ ወረዳ፣በምዕራብ ከራያ ኣላማጣ እንድሁም በሰሜን ከ ራያ ኣዞቦ ወረዳ ጋር ይዋሰናል።ራያ ባላ እጅግ በጣም ልንሮ ተስማሚ እንድሁም ጥንታዊ የ ቆላ እና የወይና ደጋ ኣየር ንብረት ባለቤት የሆነ ለመልማት ዝግጁና የሰጡትን የሚቀበል መሬት በከርሰ ዉሃ ልማት ቢለማ ለኢያ ቀርቶ ኣለምን ሊመግብ የሚችል ለም መሬት ባለቤት ነች።