Jump to content

መለጠፊያ:ፊት ገጽ 1

ከውክፔዲያ
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    

ታኅሣሥ ፲፪

  • ፲፰፻፲ ዓ/ም - በዘመነ መሳፍንት ፮ ጊዜ ከንጉሥነት ሥልጣናቸው የተሻሩት እና የነገሡት ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስ በዚህ ዕለት በትግሬው መሥፍን በራስ ወልደ ሥላሴ ዘመን አርፈው፣ አክሱም ጨለቆት ሥላሴ ተቀበሩ።
  • ፲፱፻፳፱ ዓ/ም - የጎጃሙ ራስ ኃይሉ ተክለ ሃይማኖት አማቻቸው የነበሩትን ደጃዝማች አበራ ካሣን እና ወንድማቸውን ደጃዝማች አስፋ ወሰን ካሣን ‘አይዟችሁ አትነኩም’ ብለው አታለው ካስገቡ በኋላ አሳልፈው ለፋሺስት ኢጣልያ ኃይሎች አስረከቧቸው። የጣልያኖቹም ጄኔራል ትራኪያ ወንድማማቾቹን ፍቼ ላይ በዚህ ዕለት አስረሽኖ አንገታቸውን አስቆርጦ ገደላቸው።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የደርግ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት "የኢትዮጵያ ኅብረተ ሰብአዊነት"ን (የኢትዮጵያ ሶሻሊዝም) በይፋ ካወጀ በኋላ፣ ቀዳሚ ተግባሩ ያደረገው "ብሔራዊ የዕድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ" የተሰኘ ፷ ሺ የሁለተኛ ደረጃ፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና አስተማሪዎችን በመላ አገሪቱ አሰማራ። የጊዘውም መፈክር ፣"በዕድገት በኅብረት - እንዝመት፣ ወንድና ሴት ሳንል ባንድነት" የሚል ነበር
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

18 ዲሴምበር 2024

1 ዲሴምበር 2024

  • 15:0215:02, 1 ዲሴምበር 2024 አልማዝ ሜኮ (ታሪክ | አርም) [1,004 byte] AsteriodX (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አልማዝ ሜኮ''' የኢትዮጵያ የፌድሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዬ ነበሩ። አልማዝ የመጀመሪያ የኢፌድሪ ፌድሬሽን ምክር ቤት ሴት አፈ ጉባኤ ሲሆኑ እኤአ ከ1995 ዓም እስከ ነሃሴ 2001 ዓም አገልግለዋል። በነሃሴ 2001 ዓም አልማዝ ሜኮ ከፌድሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት ስልጣን ሲነሱ የተነሱበት ም...») Tag: Visual edit

23 ኖቬምበር 2024

21 ኖቬምበር 2024