አባል:Yomeab/ሳልማ ሃይክ
ሳልማ ሃይክ | |
---|---|
ሃይክ በ2020 የበርሊን አለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ | |
ውልደት | ሳልማ ቫልጋርማ ሃይክ ጂሜኔዝ
መ 2፣ 1966 (ዕድሜ 55) ኮትዛኮልኮስ፣ ቬራክሩዝ ፣ ሜክሲኮ |
ዜግነት | ሜክስኮ
ዩናይትድ ስቴተት |
የትምርት ደረጃ | ኢቤሮአሜሪካና ዩኒቨርሲቲ |
ሥራ | ተዋናይት
ደራሲ |
ንቁ ተሳትፎ | ከ 1988–አሁን |
የትዳር አጋር(ዎች) | (<abbr title="<nowiki>married</nowiki>">ግ. 2009) |
ልጆች | 1 |
ሳልማ ሃይክ ፒኖልት :- ሳልማ ቫልጋርማ ሃይክ ጂሜኔዝ የተወለደችው መስከረም 2፣ 1966) ነው። [1] [2] [3] የሜክሲኮ እና አሜሪካ ተዋናይ እና ደራሲ ናት።በሜክሲኮ ስራዋን የጀመረችው በቴሌኖቬላ ቴሬሳ (1989–1991) እንዲሁም በፍቅር ድራማ ኤል ካሌጆን ዴሎስ ሚላግሮስ (1995) ላይ በተዋናይነት ሚና በመጫወት ሲሆን ለዚህም በአሪል ሽልማት ታጭታለች። ብዙም ሳይቆይ በሆሊውድ ውስጥ እንደ ዴስፔራዶ (1995)፣ ከ ምሽት እስከ ንጋት(1996)፣ ዱር ዱር ምእራብ (1999) እና ህግ(1999) ባሉ ፊልሞች ላይ በመታየት እራሷን አስተዋወቀች።
የሃይክ የሰአሊ ፍሪዳ ካህሎ ገለፃ ፍሪዳ (2002) በተሰኘው የህይወት ታሪክ ፊልም ላይእናም እሷም ባዘጋጀችው ፊልም የመጀመሪያዋ ሜክሲኳዊ ተዋናይ ሆና ለምርጥ ተዋናይት አካዳሚ ሽልማት [4] እንድትመረጥ አድርጓታል ከዚም በተጨማሪ የወርቅ ግሎብ ሽልማት ፣ የስክሪን ተዋናዮች ማህበር ሽልማት እና የብሪቲሽ አካዳሚ ፊልም ሽልማት እጩ እንድትሆን አድርጓታል። በቀጣዮቹ አመታት ሃይክ በደንብ ያተኮረችው ድርጊት ተኮር በሆኑ ፊልሞች መተወን ነበር ለምሳሌ አንድ ጊዜ በሜክሲኮ (2003)፣ ፀሀይ ከጠለቀች በኋላ (2004) እና ባንዲዳስ (2006) ። አዋቂዎች(2010) ፣አዋቂዎች ቁጥር 2 (2013) እና የገዳዩ ጠባቂ (2017) በተባሉ የኮሜዲ ፊልሞች ተጨማሪ የንግድ ስኬት አግኝታለች። " ድመቷ በጫማ ውስጥ " (2011)፣ የ ባህር ላይ ዘራፊዎች! (2012) እና ቋሊማ ፓርቲ (2016) በተባሉ ፊልሞች ላይ በ ድምጽ ተውናለች; ተረቶች (2015)፣ ቢያትሪስ በራትr (2017) እና የጉቺ ቤት(2021) በተሰኙ ድራማዎች ላይ በመተወን ለትወናዋ አድናቆትን አግኝታለች። ከፍተኛ ገቢ ባስገኘው የ ማርቭል ሲኒማቲክ ዩንቨርስ የቀጥታ ድርጊትፊልም ሁሌም ሚኖር (2021) ላይ አጃክን በመሆን ተጫውታለች።
ሃይክ በቴሌቭዥን የመምራት፣ የማዘጋጀት እና የትወና ስራ አራት የኤሚ ሽልማት እጩዎቿን አግኝታለች።ለማልዶናዶ ተአምር (2004) ፊልም በልጆች ልዩ ዳይሬክተርነት የቀን ኤምሚ ሽልማትን አሸንፋለች እና ሁለት የፕራይምታይም ኤሚ ሽልማት እጩዎችን አግኝታለች፣ አንደኛው የላቀ የእንግድነት ትወና በአስቂኝ የኮሜዲ ተከታታይ ሲሆን ሌላኛው የኤቢሲ ቴሌቪዥን ኮሜዲ-ድራማ በሆነው አስቀያሚ ቤቲ (2006–10) አስቂኝ ተከታታይ ፊልም የላቀ ኮሜዲ አስቂኝ ፊልም በሚለው ዘርፍ ነው ። በተጨማሪም ሚኒርቫ ሚራባልን በ መሆን በቢራቢሮዎች ጊዜ (2001) የሚለውን ፊልም መርታ እና ተጫውታለች ሌላ ደሞ በ ኤንቢሲ አስቂኝ ተከታታይ 30 ሮክ (2009–2013) ፊልም ላይ በእንግዳነት ተጫውታለች። [5] በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው ሰው ሃይክ በሆሊውድ ውስጥ በጣም ሀይለኛ እና ተደማጭነት ካላቸው የላቲና ተዋናዮች አንዷ እንዲሁም በአለም ላይ ካሉ ቆንጆ ሴቶች መካከል በተለያዩ ሚዲያዎች ተጠቃሽ ነች። ንግድ ካከበተው ጋር ፍራንስዋ ኦንሪ ፒኖልትጋር በመጋባት አንድ ልጅ ወልዳለች.።
ሳልማ ሃይክ ጂሜኔዝ የተወለደችው ኮአትዛኮልኮስ ቬራክሩዝ ሜክሲኮ ነው። አባቷ ሳሚ ሃይክ ዶሚንጌዝ ሊባኖሳዊ ሜክሲካዊ ነው ። አያቶቹ የመጡት ከ ሊባኖስ ከተማ ባድባት ነው,ሳልማ እና አባቷም ይህንን ከተማ ካህሊል ጊብራን ነብዩ ሚለውን ፊልሟን ሲያስተዋውቁ በ 2015 ጎብኝተዋል። [6] [7] [8] [9] እሱም የኢንዱስትሪ-ቁሳቁሶች ድርጅት ባለቤት እና በሜክሲኮ ውስጥ የነዳጅ ኩባንያ ሥራ አስፈፃሚ ነው; [10] በአንድ ወቅት ለኮአትዛኮልኮስ ከንቲባነት ተወዳድሯል። [11] [12] እናቷ ዲያና ጂሜኔዝ ሜዲና የኦፔራ ዘፋኝ እና ተሰጥኦ ስካውት ነች። የስፔን ዝርያ የሆነች ሜክሲኳዊ ነች። በ 2015 ከ አን ኑዌቮ ዲያ ጋር በተደረገ ቃለ ምልልስ ማድሪድን እየጎበኘች ሳለ ሃይክ እራሷን እንደ ሃምሳ በመቶ ሊባኖስ እና ሃምሳ በመቶ እስፓኝ ሴት ነኝ ያለችህ ሲሆን አያቷ / የእናቶቷ ቅድመ አያቶች ከስፔን እንደነበሩ ተናግራለች. [13] [14] [15] ታናሽ ወንድሟ ሳሚ (የተወለደው በ1972) የቤት ዕቃዎች ዲዛይነር ነው። [10]
ሃይክ ያደገችው በሀብታም ፣ አክራሪ የካቶሊክ ቤተሰብ ውስጥ ነው [16] እና በ12 አመቷ ግራንድ ኮቶ፣ ሉዊዚያና በሚገኘው የቅዱስ ልብ አካዳሚ ለመማር መርጣለች። በትምህርት ቤት ውስጥ, ዲስሌክሲያ እንዳለባት ታወቋል።. [17] በዩኒቨርሲዳድ ኢቤሮአሜሪካና ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን አጥንታለች። [13] እ.ኤ.አ. በ 2011 ከቪ መጽሔት ጋር በተደረገ ቃለ ምልልስ ፣ሃይክ በአንድ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሕገ-ወጥ ስደተኛ እንደነበረች ጠቅሳለች ፣ ምንም እንኳን ለረጅም ጊዜ ባይሆንም ። [18]
የሃይክ ለመጀመሪያ ጊዜ ስክሪን ላይ የታየችው በኡን ኑዌቮ አማነሴር (1988) ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ ነበር ፣ እሱም የቲቪ ኖቨላስ ሽልማትን በምርጥ የመጀመሪያ ጊዜ ተዋናይት በሚለው ዘርፍ ሽልማትን አስገኝቶላታል። ቴሌቪዛ በመቀጠል በዛን ጊዜ 23 የነበረችውን ሃይክ ስኬታማ በሆነው የሜክሲኮ ቴሌኖቬላ ቴሬሳ (1989–1991) ፊልም የማዕረግ ሚና እንድትጫወት መርጡታል እና ይህም በሜክሲኮ ውስጥ ኮከብ አድርጓታል። [19] ተከታታይ ፊልሙ ሁለት አመታት እና 125 ክፍሎች የፈጀ ሲሆን የ1990 የቲቪ ኖቬላስ ሽልማትን በምርጥ የመጀመሪያ ጊዜ ተዋናይት ሴት አግኝታለች ።
በሆሊውድ ውስጥ የፊልም ሥራን ለመስራት ቆርጣ ሄይክ በ 1991 የቴሬሳ ፊልም መደምደሚያ ላይ ወደ ሎስ አንጀለስ ተዘዋውራለች። እንግሊዝኛን በደንብ ባለመቻሏ እና ዲስሌክሲያ ስላለባት ብዙም ሳይቆይ እንግሊዝኛ ትምህርትን ለመማር ተመዘገበች እና በስቴላ አድለር ስር ትወና ተማረች። [20] [21] ሃይክ መጀመሪያ ላይ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ከሄደችህ በኋላ ብዙም የትወና ሥራ እንዳላገኘች እና “ ለላቲን ሴቶች ምንም ዓይነት ኢንዱስትሪ ወይም ክፍል እንዳልነበረም”፣ [22] ከዚህም በተጨማሪ አንድ ጊዜ ንግግሯ “ፊልም ተመልካቾችን የቤት ሠራተኞችን እንዲያስቡ እንደሚያደርጋቸው” አስታውሳለች። . [22] እንደ ሕልም ላይ (1992) እና የ ሲንባድ አሳይ (1993) የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ላይ በእንግዳነት እንዲሁም በ ሚ ቪዳ ሎካ (1993) እና ሮድሬሰርስ (1994) ላይ በረዳትነት ተጫ ውታለች ከዳይሬክተር ሮበርት ሮድሪግዝዝ ጋርም የመጀመሪያ ትብብሯ ነበር።
እ.ኤ.አ. በ 1994 ሃይክ በ1940ዎቹ የግብፃዊ ናጊብ ማህፉዝታዋቂ ልቦለድ ላይ በተመሰረተው የጆርጅ ፎንስ ድራማ ኤል ካሌጆን ዴ ሎስ ሚላግሮስ ( ተአምረኛው አሌይ ) ላይ በድህነት የተጎዳችየወሲብ ሰራተኛ የሆነች ወጣት አልማን ሆና ተጫ ውታለች ልቦለዱም ከካይሮ ወደ ሜክሲኮ ሲቲ ተተርጉሟል ። ፊልሙ ጥሩ አድናቆትን ያተረፈ ሲሆን በሜክሲኮ ሲኒማ ታሪክ ውስጥ ከታዩት ፊልሞች የበለጠ ሽልማቶችን ያገኘ ሲሆን ሃይክን ለምርጥ ተዋናይት ኤሪኤል ሽልማት እጩ እንድትሆን አድጓታል። [23]
ሮበርት ሮድሪጌዝ እና የእሱ ተባባሪ አዘጋጅ እና ከዚያም ሚስቱ ኤልዛቤት አቬላን ሃይክን በራስ መተማመን ባላት እና ደፋር በሆነችህው ካሮላይና ገጸባህሪ ላይ በተዋናይነት ሚና፣ ከአንቶኒዮ ባንዴራስ ተቃራኒ ሆና በዴስፔራዶ (1995) ፊልም ላይ እንድትጫወት አጭተዋታል ይህም የእሷን ስራ በሰፊው እንዳሳደገው ይታሰባል። [24] [25] የፊልም ሂደቱን "አስጨናቂ" በማለት ገልጻዋለች ሃይክ ክፍሉን ከማግኘቷ በፊት ለሮድሪጌዝን ብዙ ጊዜ ማሳየት ነበረባት እና በስክሪፕቱ ውስጥ ያለው የፍቅር ትዕይንት በተለይ ለመቀረጽ አስቸጋሪ ሆኖባት ነበር ምክንያቱም ራቁቷን ካሜራ ላይ መታየት አትፈልግም ነበር። በአንድ ወቅት “ ለመቅረጽ ከአንድ ሰአት ይልቅ ስምንት ሰአት ፈጅቷል” ስትል ተናግራለች። [22] በ 7 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘለት, ዴስፔራዶ የንግድ ስኬት ነበር, በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ደሞ 25.4 ሚሊዮን.ዶላር አግኝቷል ። [26] በሮድሪጌዝ የአምልኮ አስፈሪ ፊልምከምሽት እስከ ንጋት (1996) የወሲብ ስሜት ቀስቃሽ የጠረጴዛ ላይ የእባብ ዳንስ ባሳየችበት የቫምፓየር ንግስት በመሆን አጭር ሚና ተጫውታለች። [27] [28] እ.ኤ.አ. በ1996፣ በመቀጠልም ቤት ተከተለኝ እና በፖሊስ ኮሜዲ ፊልም ሸሽታ ውስጥ ታይታለች።
ሃይክ ፎቶግራፍ አንሺ እና የኒውዮርክ ከተማ አርክቴክት ተቀያያሪ ጓደኛ በመሆን ከማቴዎስ ፔሪ በተቃራኒ በሮማንቲክ ኮሜዲ ፉልስ ራሽ ኢን (1997) ላይ ተጫውታለች። የፊልም ሃያሲው ሮጀር ኤበርት ፊልሙን ከ 4 ኮከቦች 3 ኮከቦች ሰጥተውታል እናም “ጣፋጭ ፣ አዝናኝ የጥንታዊ ቀመር ዳግም ያመጣ” ፣ ጥሩ የትወና ብቃት (በተለይ ሃይክ) እና አስተዋይ “የእይታ ደረጃ እና የሰው አስቂኝ ” ሲል ገልጾታል ። [29] ሞኞች በችኮላ ውስጥ መጠነኛ የንግድ ስኬት ነበር ይህም ሄይክን በባህሪ ፊልም ለላቀ ተዋናይት ዘርፍ የአልኤምኤ ሽልማት እጩነትን አስግኝቶላታል። በሌላ የፍቅር ኮሜዲ መጣላት(በተጨማሪም 1997) እሷ እና ራስል ክሮዌ ግንኙነታቸው በድንገት ወደ ትዳር ጥንዶች የሚያመራ ሆነው ተውነዋል ። የተለያዩ መጽሔት ጸሃፊው ኬን ኤስነር ት እንዲህ ሲል ጽፏል: "ራስል ክሮው እና ሰልሞንምሃይክ ማራኪ መሪነትን ተጫውተዋል, ነገር ግን እነርሱ መጣላት ፊልምን ቲያትር ላይ እንዲቆይ የሚያስችል ተመልካችህን የመሳብ ኃይል ወይም ወሳኝ የሆነ ግንኙነት አልነበራቸውም." [30] በእርግጥ ፊልሙ የተሰራጨው በአሜሪካ ውስጥ ለተመረጡ ገበያዎች ብቻ ነው። [31]
እ.ኤ.አ. በ 1998 ሃይክ በ 1970 ዎቹ የ ኤንዋይሲ የምሽት ትዕይንት በማርክ ክሪስቶፈር ድራማ 54 ላይ ተስፋ ያላት ዘፋኝ ሆና ፣ በዳን አየርላንድ ዘ ቬሎሲቲ ኦቭ ጋሪ ድራማ ውስጥ የዶናት ሱቅ አስተናጋጅ እና በሮድሪገስ ዘ ፋኩልቲ አስፈሪ ፊልም ላይ ነርስ ሆና ተጫውታለች። እ.ኤ.አ. በ 1999 ሃይክ ባልተለመደ መልኩ ሴሬንዲፒቲን በመሆን ፣ "በታሪክ ውስጥ እንደ ሞዛርት እና ማይክል አንጄሎ ያሉ ሁሉንም የጥበብ እና የሙዚቃ ጥበበኞች ያነሳሳ እና ምንም አይነት ክሬዲት ያላገኘው [ሙስ]" ከቤን አፍሌክ እና ማት ዳሞን ጋር በኬቨን ስሚዝ ሃይማኖታዊ የአሽሙር ፊልም ዶግማ ላይ ፣ [32] እና የተጠለፈው ሳይንቲስት ሴት ልጅ በመሆን ከዊል ስሚዝ ጋር በዱር ዱር ምዕራብ ፊልም ላይ ተጫውታለች ። ዶግማ በተቺዎች እና በተመልካቾች ዘንድ ጥሩ ተቀባይነት ያገኘ ሲሆን ዱር ዱር ምዕራብ ፊልም ግን በሚለቀቅበት ጊዜ የዋጋ ግሽበትን ሲያስተካክሉ ከተሰሩት በጣም ውድ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ቢሆንም የንግድ ውድቀት አሳይቷል። [33]
ሃይክ ቬንታናሮሳ የተባለውን ፕሮዳክሽን ኩባንያዋን በ 1999 መሰረተች በዚም የፊልም እና የቴሌቪዥን ፕሮጄክቶችን ታዘጃለችህ ። ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችህው ፊልም ኤል ኮሮኔል ኖ ቲየን ኩዪን ለ ኢስክሪባ (1999) ሲሆን በኦስካር ለምርጥ የውጭ ፊልም ይፋዊ ምርጫ ሆኗል። [34] በ 2000, ሃይክ በትራፊክ ፊልም ላይ ከ ቤኔሲኦ ዴል ቶሮ ተቃራኒ ያልተመሰከረላትን ሚና ፣ ትልቅ ህልምያላት ተዋናይ በመሆን የሙከራ ፊልም በሆነው ታይምኮድ ፣ የስፔን ድራማ በሆነው መኖር አስተናጋጅ በመሆን ፣ፖሊስ በመሆን ደሞ በ ተጫዋቹ ልጅ ፊልም ላይ እና በ ስርቆት አስቂኝ ፊልም በሆነው የሰነፎች ሰንሰለት ሞዴል በመሆን ተውናለች . [35] የሚራባል እህቶችን ህይወት በሚሸፍነው ከጁሊያ አልቫሬዝ መፅሃፍ ላይ ጋር በተመሰረተው እናተመሳሳይ ስም ባለው የቢራቢሮዎች ጊዜ (2001) የቴሌቭዥን ፊልም አዘጋጅታ እሷም ተውናበታለች። ሃይክ ከእህቶቹ አንዷን ሚነርቫን የተጫወተች ሲሆን እና ኤድዋርድ ጀምስ ኦልሞስ እህቶቹ የተቃወሙትን የዶሚኒካን አምባገነን ራፋኤል ሊኦኒዳስ ትሩጂሎ በመሆን ተጫውቷል። [36]
በጁሊ ታይሞር የህይወት ታሪክ ፊልም ፍሪዳ (2002) ላይ ሃይክ ፕሮዲዩሰር በማድረግ እና የማይታመኑ ስእሎችን የምትስለውን ሰአሊ ፍሪዳ ካህሎን ሆና በመተወንን አገልግላለች ። ለፊልሙ ፕሮዳክሽን ከመጀመሯ ከበርካታ አመታት በፊት ፊልሙ ላይ ለመተወን ፍላጎት ነበራት።ሃይክ “ከ13 እና 14 ዓመቷ ጀምሮ በካህሎ ሥራ የተማረከችህ ቢሆንም ወዲያውኑአድናቂዋ አልነበረችም እንዲም ስትል ገልጻው ነበር ፣ “በዚያ ዕድሜዬ ሥራዋን አልወደድኩትም ነበር [ . . . ] የሚያስጠላ እና አስቀያሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ነገር ግን የሆነ ነገሩ እየሳበኝ መጣ እናም የበለጠ የስእሉ ትርጉም እየገባኝ ሲመጣ ስራዋን ማድነቅ ጀመርኩ። ብዙ ስሜታዊ እና ጥልቀትያለው ስራ ነበር. አንዳንድ ሰዎች ስራዋ ላይ ህመምን ብቻ ነው የሚያዩት እኔ ግን አስቂኝ እና ቀልድ ያዘሉ ነገሮችህም እንዳሉበት ይታየኛል። ሳስበው ወደ እሷ የሚስበኝ (ባሏ) ዲያጎ በእሷ ውስጥ ያየውን ይመስለኛል። ጠንካራ እና ተስፋ ማትቆርጥ ነበረች ምክንያቱም ብዙ ነገሮች መንፈሷን ሊቀንሱት ይችሉ ነበር ለምሳሌ የደረሰባት አደጋ ወይም የዲያጎ ክህደት ይጠቀሳሉ። እሷ ግን በምንም ነገር አልተሸነፈችም ነበር" ሚናውን ለመጫወት ከነበራት ፍላጎት የተነሳ የዲያጎ ሪቬራ የረዥም ጊዜ ፍቅረኛ የነበረችውን ዶሎሬስ ኦልሜዶ ፓቲኖን ፈልጋት ነበር እናም ከሞተ በኋላ የፍሪዳ እና የሪቬራ ጥበብ መብቶች የአስተዳዳሪነት መብቱን ለሜክሲኮ ህዝብ አውርሶ እምነቱን ደሞ ለኦልሜዶ ሰቷል ። ሃይክ የካህሎ ሥዕሎችን በመጠበቅ ለፊልሙ ደጋፊ ተዋናዮችን ማሰባሰብ ጀመረች በዚህም በ1998 አልፍሬድ ሞሊና የሪቬራ ሚናን እንዲጫወት ጠየቀች። ከተለቀቀ በኋላ ፍሪዳ ምንም እንኳን በጥሩ ደረጃ የተሰራ እና በተችሂዎችህ ዘንድ ስኬት የነበረው ፊልም ቢሆንም በተመልካቾች ዘንድ ብዙም ተቀባይነትን አላገኘም ነበረ። የኒውዮርክ መጽሔት ጸሃ ዴቪድ ዴንቢ በፊልሙ ላይ ባደረገው ግምገማ “ብልህ፣ የራሷን መንገድ የምትከተል እና ያልተለመደች ናት ይቺ ፍሪዳ የማንም አገልጋይ ያልሆነች ስትሆን እናም ትንሿ ሃይክ ራሷን ቀና አድርጋ ተጫውታታለች። ካህሎን ሆና መቻወቷም በምርጥ ተዋናይት አካዳሚ ሽልማት የታጨች የመጀመሪያዋ የሜክሲኮ ተዋናይ እንድትሆን እና የጎልደን ግሎብ ሽልማት ፣ የስክሪን ተዋናዮች ጓልድ ሽልማት እና የብሪቲሽ አካዳሚ ፊልም ሽልማት ለምርጥ ተዋናይት እጩዎችን እንድታገኝ አድርጓታል።
እ.ኤ.አ. በ2003 ሃይክ ከመጽሃፉ ጋር ተመሳሳይ ስም ካለው እና መጽሃፉ ላይ ተመስርቶ በተሰራው የማልዶናዶ ታምራት ፊልምን ፕሮዲዩስ እናዳይሬክት በማድርግ በህፃናት ልዩ የላቀ ዳይሬክት ዘርፍ የቀን ኤምሚ ሽልማትን አሸንፋለች። ከሮበርት ሮድሪጌዝ ጋር ለ ሰላዮችሁ ልጆች ኩጥር 3-ዲ ጨዋታው አልቋል እና አንድ ጊዜ በሜክሲኮ ውስእ.ኤ.አ. በ2003 ሃይክ ከመጽሃፉ ጋር ተመሳሳይ ስም ካለው እና መጽሃፉ ላይ ተመስርቶ በተሰራው የማልዶናዶ ታምራት ፊልምን ፕሮዲዩስ እናዳይሬክት በማድርግ በህፃናት ልዩ የላቀ ዳይሬክት ዘርፍ  የቀን ኤምሚ ሽልማትን አሸንፋለች።[41] ከሮበርት ሮድሪጌዝ ጋር ሰላዮችሁ ልጆች 3-ዲ ጨዋታው አልቋል እና አንድ ጊዜ በሜክሲኮ ውስጥ በሚለው ፊልም እንደገና ተገናኘች። [37] ከዚም በተጨማሪ በቪ-ቀን ጥቃቱ እስኪቆም ድረስ ዘጋቢ ፊልም ላይ ታይታለች ።አንድ ጊዜ በሜክሲኮ ውስጥ የሚለው ፊልም የ ማርያቺ የፒተር የመጨረሻ ፊልም ሲሆን $ 98,2 ሚሊዮን በመላው ዓለም ገቢ ያስገኘ ሲሆን , [38] ሃይክ በደስፕራዶ ፊልም ላይ የነበራትን ሚና ያሳያል።
በ ብሬት ራትነርስ የድርጊት ኮሜዲ ፊልም ከግባት በኋላ (2004), ላይ ሃይክ የዋናውን ሌባ የሴት ጓደኛ በመሆን ከ ፒርስ ብሮስናን ተውናለች። .ነገር ግን ፊልሙ ብዙም አትራፊ ያልነበረና ከተቺዎች በአብዛኛው አሉታዊ አስተያየቶችን የተቀበለ ነበር። [39] ጄምስ ቤራርዲኔሊ ፊልሙ “የተዝረከረከ፣ ግን አስቂኝ፣ ግልጽ በሆነ መልኩ የተዝረከረከ እናም አጠቃላይ ስርቆቱ እና ደካማ ባህሪን ያሳየ ነበር ግን በብራስናን እና ሃይክ መካከል ስላለው ፈጣን የፍጥነት ግኙነት አድናቆቱን ሰጥቷል። በ 2005, የ58ኛው የ ካነስ ፊልም ፌስቲቫል ዳኞች አባል ሆና አገልግላለች ። ከ ጁሊያን ሙር ጋር ደሞ ኦስሎ ኖርዌይ ውስጥ የኖቤል የሰላም ሽልማት የሙዚቃ ዝግጅት አንድ ላይ በመሆን አዘጋጅታለች እ [40] እናም ከዚህ በተጨማሪ ለ ፕሪንስ አፈቅርሻለው የኔ ጣፋጭ የሚል ርዕስ የሙዚቃ ቪዲዮ አዘጋጅታለች። [41]
ሃይክ ከጥሩ ጓደኛዋ ከፔኔሎፔ ክሩዝ ጋር በ2006 በምዕራባዊው ኮሜዲ ባንዲዳስ ፊልም ላይ ከተማቸውን የሚያሸብር ጨካኝ አስከባሪን ለመዋጋት ባደረጉት ጥረት ባንክ ዘርፊ የሆኑ ሁለት ሴቶችን ያሳያል። የአሪዞና ሪፐብሊክ መፅሔት ጸሃፊው ራንዲ ኮርዶቫ ፊልሙ ሄይክን እና ተባባሪዋ ፔኔሎፔ ክሩዝን እንደ "የስሜት ቀስቃሽ የህልም ቡድን" ከማረጉም በላይ ለፊልሙ "ያልጠበቁትን ገበያ ያመጡ " እንደነበሩ ተናግሯል. [42] ባንዲዳስ ተከትሎ አቧራውን ይጠይቁ የሚለው ፊልም ተሰራ ፊልሙ በ ጆን ፋንቴ ልቦለድ ላይ የተመሠረተ በሎስ አንጀለስ የተሰራ የፍቅር ፊልም ነው[43] እናም ተባባሪዋ ኮሊን ፋረል ነበር። . የ ዘ ጋርዲያን መፅሔት ጸሃፊውየሆነው ፒተር ብራድሾው“በሁለቱም የመሪነት ትርኢቶች ላይ ትንሽ የግዳጅ+
፟ተዋናኝነት” አገኘ፣ [44] እናም በተወሰኑ የቲያትር ማሳያዎች በመታየቱ ፊልሙ ብዙም የገንዘብ ስኬት አልነበረውም። [45] በ2006የመጨረሻዋ ፊልም የነበረው ብቸኝነት ልቦች, የሚለው ፊልም ነበር። በ 1940, የነበሩትን የታወቁ "ብቸኝነት ልብ ገዳዮችን" ሬይመንድ ፈርናንዴዝ እና ማርታ ቤክን በደረጃ ያሰየ የ ኒዎች ዘመን የወንጀል ድራማ ነው በዚህ ፊልም ላይም ሃይክ ቤክን ሆና ስትጫወት ጃሬድ ሌቶ ደሞ የፈርናንዴዝ ሚና ላይ ይዞ. ተውኗል።ፊልሙ ከሃያሲ የተቀላቀሉ አስተያየቶችን የተቀበለ ቢሆንም ተዋናዮቹ ግን ብዙ አድናቆትን አግኝተዋል። የሮሊንግ ስቶን መፅሔት ጸሃፊው ፒተር ትራቨርስ “ሀይክ እና ሌቶ ስክሪን ላይ ሲሆኑ ሌላ ነገር ዞር ብለህ አትመለከትም” ብሏል። [46]
ሃይክ በ 2001 ከኮሎምቢያ ቴሌኖቬላ ዮ ሶይ ቤቲ ላ ፌ ፊልም መብት እና ስክሪፕትን ካገኘው ከቤን ሲልቨርማን ጋር ታሪኩን ለአሜሪካ ቴሌቪዥን እንደ አዲስ ካመቻቸች በኋላ የአሜሪካ የቴሌቪዥን ተከታታይ አስቀያሚዋ ቤቲን (2006–2010) ዋና አዘጋጅ ሆኖ አገልግላለች። በመጀመሪያ በ2004 ለኤንቢሲ የግማሽ ሰዓት አስቂኝ ትከታታይ ፊልም ተብሎ የታሰበ ቢሆንም ፕሮጀክቱ በኋላ በኤቢሲ ለ2006-2007 ዘመን ተላልፏል ሲልቪዮ ሆርታም በአዘጋጅነት ስርቶበታል።ሃይክም ሶፊያ ሬየስ ን በመሆን የመጽሔት አርታኢ ሆና በተከታታዩ ላይ በእንግድነት ተውናለች።አስቀያሚዋ ቤቲ በተቺዎች እና ታዳሚዎች ስኬታማ ነበር። በ2007 የጎልደን ግሎብ ሽልማትን ለምርጥ አስቂኝ ተከታታይ አሸንፏል እናም ሃይክን ለየላቀ እንግዳ ተዋናይ በኮሜዲ ተከታታዮች እና በ 59ኛው የፕራይም ጊዜ ኤምሚ ሽልማቶች ሄይክ እጩዎችን አድርጓታል። [47] ከኤምጂኤም ጋር የራሷን የላቲን-ገጽታ ፊልም ፕሮዳክሽን ኩባንያ, ቬንታናሮሳን አቁቁማ መሪ ለመሆን ድርድር ካጠናቀቀች ብኋላ , [48] በ 2007 ሃይክ በቬንታናሮሳ አማካኝነት ለኤቢሲ ለ ፕሮጀክቶችን ለመስራት ለሁለት ዓመት ስምምነት ተፈራችማለች።. [49]
እ.ኤ.አ. በ 2007 ሃይክ በጁሊ ታይሞር ጁክቦክስ የሙዚቃ የፍቅር ድራማ በአጽናፈ ሰማይ ላይ የ ቢትልሶችን " ደስታ ሞቅ ያለ ሽጉጥ ነው " ዘፈን ሽፋን እየዘፈነች እንደ ነርስ ሆና በእንግድነት ታይታለች። በሰርኬ ዱ ፍሪክ የ ቫምፓየር ረዳት (2009) በሚለው ፊልም ላይ የማይበላሽ ፂም የምታበቅል ሴት ማዳም ትሩስካን ሆና የሰራችው ፊልም ሴት ልጇን ከወለደች በኋላ የሃይክ የመጀመሪያ የትወና ፕሮጀክቷ ነበር። ፊልሙ በደራሲ ዳረን ሻን የተፃፈውን የዳረን ሻን ሳጋ የተሰኘውን ተከታታይ መጽሃፍ የሚያሳይ ሲሆን ትንሽ ታታሪ ስራን የሚጠይቅ ነበር በማለት ገልጻዋለች ነገር ግን ለወራት ያህል በስሜት መከፋት አድርሶብኛል እንደማለት አይደለም"።[50] ፊልሙ በሃያሲያን እናባስገኘው ገቢ ውድቀት አጋጥሞታል። [51] [52] ስክሪን ራንት ሃይክ "እንደ እመቤት ማዳም ትሩስካ አስቂኝ ነች ነገር ግን [...] ፊልሙን ቢቻዋን ከፍ ማድረግ አልቻለችም ነበር" የሚል ስሜት ተሰምቶታል። [53]
እ.ኤ.አ. በ 2010 ሃይክ የፋሽን ዲዛይነር እና የሆሊዉድ ባለ ተሰጥኦ ወኪል ( አዳም ሳንድለር ) ሚስት ሆና በ አስቂኙ ታዳጊዎቹ ፊልም ላይ ተጫውታለች ።ፊልሙ ምንም እንኳን አሉታዊ ተቀባይነትን ያገኘ ቢሆንም በዓለም አቀፍ ደረጃ 271.4 ሚሊዮን ዶላር አስገኝቷል። [54] ሃይክ በ ድመቱ ጫማ (2011) ውስጥ ፊልም ላይ ጎዳናን ጠንቅቆ የሚያውቅ ጥቁር እና ነጭ ድመት ኪቲ ሶፍትን ድምጽ ሆና ከአንቶኒዮ ባንዴራስ ጋር ሰርታለች ። [55] የሽግግር ድርጅት ሽሬክ ፊልም የሆነው ድመቱ ጫማ ከተቺዎች አዎንታዊ አስተያየቶችን የተቀበለና በቦክስ ኦፊስ 554.9 ሚሊዮን ዶላር ያስገኘ ነበር። [56] በ 84ኛው አካዳሚ ሽልማቶችም ለምርጥ አኒሜሽን ባህሪ ታጭቷል። እ.ኤ.አ. በ 2011 ሃይክ የሂስፓኒክ ሚናዎችን በሁለት ዓለም አቀፍ ፕሮዳክሽኖች ውስጥ አግኝታለች - በፈረንሣይ ድራማ አሜሪካኖ ዳንሰኛ ሆና እና በስፓኒሽ የቀድሞ የማስታወቂያ ሥራ አስፈፃሚ ሚስት እንደ እድል ላይ በመተወኗ በ ምርጥ ተዋናይት ዘርፍ በተከታታይ ለሳን ሴባስቲያን ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ሽልማት እና የጎያ ሽልማት ለምርጥ ተዋናይት እጩ በአድርጓታል ከዚም በተጨማሪ ።
እ.ኤ.አ. በ2012 ሃይክጄዳ ፒንኬት ስሚዝን “ናዳ ሴ ኮምፓራ” በተሰኘው የሙዚቃ ቪዲዮ ዳይሬክት አድርጋታለች፣ [57] [58] ለፒተር ጌታ አኒሜሽን ፊልም የ ባህር ላይ ዘራፊዎች! ከሳይንቲስቶች ጋር በአንድ ጀብድ ውስጥ! በድምጽ የተወነች ሲሆንበኦሊቨር ስቶን አክሽን ፊልም ላይ ደሞ የወንጀል ተባባሪመሪን እናበፍራንክ ኮራሲ ኮሜዲ ፊልም ሂር ካምስ ቡም ተጫውታለች ። ልክ እንደ ታዳጊዎቹ ቁጥር ሁለት (2013) ፊልም የነበራትን ሚና ደግማ አሳይታለች እሱም ልክ እንደ መጀመሪያው ፊልም ምንም እንኳን አሉታዊ ወሳኝ ምላሽ ቢኖረውም የንግድ ስኬት ነበረው።
በ 1923 ሃይክ ከካህሊል ጊብራን መጽሐፍ የተወሰደውን ነብዩ (2014) ፊልም አዘጋጅታለች ከዚም በተጨማሪም ፊልሙ ላይ ባለቤቷ የሞተባት እናት ካሚላን በመሆን በድምጽ ተውናለች። ፊልሙን "የፍቅር ደብዳቤ ለቅርሴ" ሲል ገልጻዋለች ከዚህም በላይ ሃይክ የመፅሃፉ ደጋፊ ከነበሩት የቀድሞ አያቷ ጋር ያላትን ግንኙነት ለመፈተሽ እንደረዳት ተናግራለች።ሃይክ "በቅድመ አያቶቻችን ትስስር እና ትዝታዎች መካከል ከኛ ጋር የሌሉ፣ በዚህ ፊልም እንደሚኮሩ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም እኔ ለነሱም አድርጌዋለሁ ስትል ገልጻለች። እ.ኤ.አ. በ 2014 ፣ በጄምስ ቦቢን አስቂኝ ተከታታይ በጣም ተፈላጊ ሙፔቶች ፊልም ላይ እንዲሁም በጆ ሊንች የድርጊት ድራማ ኤቨርሊ ላይ ደሞ በወሲብ ባርነት ውስጥ በግዳጅ የምትኖር ሴት ሆና እና በቶም ቮን አስቂኝ የ ፍቅር ፊልም አንዳንድ አይነት ቆንጆ ላይ ከፒርስ ብሮስናም ጋር እንደገና ፊቅረኛው ሆና ለመጫወት ቻለች። . ኤቨርሊ እና አንዳንድ አይነት ቆንጆ ሁለቱም በ አይነ መረብ ገበያዎች ላይ የተሰራጩ ቢሆንም ደካማ ተቀባይነት ነበር ያገኙት። ተቺዎች ኤቨርሊ"ከጆ ሊንች ቄንጠኛ ዳይሬክት አደራረግ እና የሳልማ ሃይክ የትወና ስራ የተጠእመ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ለመምከር በደንብ ያልተጻፈ እና በጭካኔ የተሞላ ነው" ሲሉ ተናግረዋል [59] የበሰበሰ ቲማቲም ተቺዎችች በ 34 ግምገማዎች ላይ በመመርኮዝን ለ አንዳንድ አይነት ቆንጆ ፊልም 6% ደረጃ ሰጥተዋል። [60]
በበማቲዮ ጋሮን የተመራው እና የተፃፈው የአውሮፓ ምናባዊ ፊልም ‹ተረቶች› (2015) ላይ ሃይክ የ 17 ኛው ክፍለ ዘመን የሎንግትሬሊስ ንግስት ሆና ታይለች።ፊልሙ በጣሊያን ገጣሚ እና ፍርድ ቤት አማካሪ ጂያምባቲስታ ባሲሌ የተረት ስብስቦች ላይ የተመሰረተ ሲሆን በ 68ኛው የካነስ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ለፓልም ዲ ኦር ተወዳድሯል። [61] [62] እ.ኤ.አ. በ 2016 ሃይክ በሶውሴጅ ፓርቲ የአዋቂ አኒሜሽን ፊልም ላይ የቴሬዛ ዴል ታኮን ሚና በድምጽ ተውናለች ፣ “እስከ ዛሬ ካደረግኳቸው ትወናዎች ሁሉ ወጣ ያለ እና አንዳንድ ነገሮችን ጮክ ብዬ እናገራቸዋለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ኝ በጣም ነበር ያዝናናኝ [. . . ] የተለየ እብድ ነበር።" [63] የምንግዜም ከፍተኛ ገቢ ያስገኘው R-ደረጃ አኒሜሽን ፊልም ሳውሴጅ ፓርቲ በአለም አቀፍ ደረጃ 140.4 ሚሊዮን ዶላር አስመዝግቧል። [64]
ሃይክ በ ሚጌል አርቴታ ድራማ ቤያትሪስ በእራት (2017) ላይ የባለጸጋ የደንበኛ የእራት ግብዣ ላይ የተሳተፈች አጠቃላይ የህክምና ባለሙያ ሚና ተውናለች፣ [65] የልዩነት መጽሔት ጸሃፊው ኦወን ግላይበርማን “ትንሽ ነገር ግን በሚያምር ሁኔታ የተስተካከለ እና አንጸባራቂ ትወና” በተዋናይዋ ሲል ገልጾታል [66] ያ ሚና ሃይክን በምርጥ ሴት መሪነት ዘርፍ ራሱን የቻለ የመንፈስ ፊልም ሽልማት እጩነትነትን አስገኝቶለታል። [67] የላቲን ፍቅረኛ እንዴት መሆን እንደሚቻል (2017) የተሰኘው ኮሜዲ ፊልም ቀስ ብሎ ተወዳጅነትን ያገኘ ሲሆን ሄይክን የሀብታም አሮጊት ሴቶችን የማሳሳት ስራው አርጎ የሚሰራ የአንድ ሰው ቢዙም የማትቀርብ እህት አድርጎ አሳይቷል። [68] የ2017 የመጨረሻዋ የፊልም ስራዋ የፓትሪክ ሂዩዝ አክሽን ኮሜዲ ፊልም የገዳዩ ጠባቂ ሲሆን በዚህም የ ተከሳሽ ገዳይ ባለቤት ሆና ከራያን ሬይኖልድስ እና ሳሙኤል ኤል ጋር ተቃራኒ ሆና ነው የተወነችው። ፊልሙም በአለም አቀፍ ደረጃ 176.6 ሚሊየን ዶላር አስመዝግቧል። [69]
ሃይክ እንደ ኢቫ ቶሬስ የከፍተኛ ድግግሞሽ የንግድ ስራ አስፈፃሚ ሆና ከጄሲ አይዘንበርግ እና ከአሌክሳንደር ስካርስጋርድ ጋር በኪም ንጉየን የቴክኖሎጂ ድራማ የ ዘማሪዋ ወፍ ፕሮጀክት (2018) ፊልም ላይ እና እንደ ናንሲ ቲጋርተን፣ ተከታታይ የገንዘብ ችግር ያጋጠማቸው ጥንዶች ጎና ከአሌክ ባልድዊን ጋር፣ በፍሬድ ዎልፍ አስቂኝ ፊልም ላይ ደሞ የሰከሩ ወላጆች (2019) ሆና ተውናለች። እ.ኤ.አ. በ 2020 ሃይክ በሚጌል አርቴታ አስቂኝ እንደ አለቃ በተሰኘው ፊልም ላይ ከሮዝ በርን እና ከቲፋኒ ሃዲሽ ጋር የውበት መጠቀሚያዎችን በባለቤትነት የምታስተዳድር ሆና እና የአንድ ሰው አማራጭ ሚስት ሆና በሳሊ ፖተር ያልተወሰዱ መንገዶች በተሰኘው ፊልም ላይ ከጃቪየር ባርድም እና ከኤሌ ፋኒንግ ታይታለች።
ሄይክ ደስታ (2021) በተሰኘው ድራማ ላይ በቅርብ ጊዜ የተፋታን ሰው ( ኦወን ዊልሰን ) ጉደኛ ያደረገች ቤት የሌላት ሴት ሆና የተወነች ሲሆን ፊልሙም በአማዞን ፕራይም ቪዲዮ ላይ ተለቋል። [70] በመቀጠል ከዳይሬክተር ፓትሪክ ሁግስ እና ከተዋንያኑ ራያን ሬይኖልድስ እና ሳሙኤል ኤል ጃክሰን ጋር በ ገዳዩ ባላቤት ጠባቂ ፊልም ላይ እንደገና ተገናኝታለች ፊልሙም የ 2017 የ ገዳዩ ጠባቂ ፊልም ተከታይ ነው።፣የተለቀቀውም ሰኔ 16፣2021 ሲሆን መካከለኛ አስተያየቶችን አስተናግዷል። የ የሆሊዉድ ሪፖርተር መጽሔት ጸሃፊው የሆነው ጆን ዴፎር ግን የሃይክን “መጥፎ የቃል አጠቃቀም” ሥዕል አወድሶታል።እንዲህም ሲል ጽፏል “ፊልሙ የሚያደርገው አንድ ብልህ ነገር ሳልማ ሄክን ማስተዋወቁ ነው ስሟ የሚታወቅ የ ሳሙኤል ኤል ጃክሰን ገዳይ ሚስት ሆና ነበር ከትንሽ ነገር ግን ትእይንት ሰራቂ በሆነ ትወና ነበር በመጀመሪያውን ፊልም የተወነችው . […] ቢያንስ የሃይክን ከመጠን በላይ ለሆነ ሚና ያላትውን ጉጉት እናደንቃለን። [71] ከመጀመሪያው ፊልም በተለየ የ ገዳዩ ባላቤት ጠባቂ ፊልም ቢዙም አትራፊ አልነበረም። [72]
ሃይክ በ ማርቭል ሲኒማቲክ ዩንቨርስ በተዘጋጀው እና በ ክሎዊ ዛሆ በተመራው ዘላለማዊ ፊልምየቲቱላር ቡድን ብልጥ እና መንፈሳዊ መሪ የሆነውን አጃክን"በግሉ ተመርጣ" መጫውቷን አሳይቷል. [73] መጀመሪያ ላይ ማርቨል እሷ ላይ ባላሳየው ፍላጎት የተገረመች ሲሆን [73] ሃይክ በፊልሙ ውስጥ መሳተፉን “አበረታች” በማለት ገልጻለች እና የገጸ ባህሪዋን ልዕለ ኃያል ልብስ ስትመለከት “ስሜታዊ” እንዳዳረጋት አስታውሳ፡ “ይህ ትልቅ ትርጉም ስላለው ነው ብዙ ሰዎች በ 50 ዎቹ ውስጥ የምትገኝ ለሜክሲካዊ ሴት - ልዕለ ኃያል መሆን እንደቻለች ማሰብ አስገራሚ ነው። የጀግና ልብሴን በመልበሴ ትልቅ ኩራት ተሰማኝ። የሆነ ነገር ነበረው።" [74] እ.ኤ.አ. በህዳር 5፣ 2021 በዩናይትድ ስቴትስ የተለቀቀው ፊልሙ [75] የተለያዩ አስተያየቶችን ያስገኘ እና 401 ሚሊዮን ዶላር በአለም አቀፍ ደረጃ ያስገኘ ነበር። በ የ2021ፊልሙ ከፍተኛ ገቢካስመዘገቡ ፊልሞች ውስጥ አሥረኛ ነበር። [76] ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በበርካታ የ ማርቭል ሲኒማቲክ ዩንቨርስ ፕሮጀክቶች ላይ ለመስራትስምምነት ተፈራርማለች። [77] የ2021 የመጨረሻዋ ፊልም የሪድሊ ስኮት የህይወት ታሪክ ወንጀል ድራማ የ ጉቺ ቤት ሲሆን በዚህ ውስጥ የፓትሪዚያ ሬጂያኒ ጓደኛ እና ሚስጥረኛ የሆነችውን ጁሴፒና “ፒና” አውሪማ ሆና ሬጂያኒን ወክላ ከተወነችው ከሌዲ ጋጋ ፣ አዳም ሹፌር እና የብቸኝነት ልቦች ፊልም አጋሯ ያሬድ ሌቶ አብራ ተጫውታለች [78]
የሃይክ የበጎ አድራጎት ስራ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እና በስደተኞች ላይ የሚደርሰውን መድልዎ ግንዛቤ ማስጨበጥን ይጨምራል። [79] እ.ኤ.አ. ነሃሴ 19፣ 2005 ሃይክ በሴቶች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት ህግ እንደገና እንዲጸድቅ በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ኮሚቴ በፍትህ አካላት ፊት መስክራለች። [80] በየካቲት 2006፣ 25,000 ዶላር በኮአትዛኮልኮስ፣ ሜክሲ፣ተጠልለው ለሚገኙ ድብደባ የደርስባቸው ሴቶች እና ሌላ 50,000 ዶላር በሞንቴሬ መሰረቱን ባደረገው ፀረ የሰቶች የቤት ውስጥ ጥቃት ቡድኖች ለግሳለች። [81] ሃይክ በተውኔትጸሃፊዋ ሔዋን ኤንስለር የተመሰረተው በጎ አድራጎት ድርጅት የ V-ቀን የቦርድ አባል ናት፣ ። ሄይክ ቀደም ብላ የሴቶች መብት ተሟጋች አይደለሁም ብትልም፣ [82] ቆየት ብላ አቋሟን አሻሽላ እንዲህ ስትል ተናግራለች፡- “እኔ የሴቶች መብት ተሟጋች ነኝ ምክንያቱም ብዙ አስገራሚ ሴቶች የዛሬውን ሴት እንድሆን አድርገውኛል። [. . . ] ተሞጋች መሆኔ ግን ሴት በመሆኔ ብቻ መሆን የለበትም ስትል ገልጻለች።" [83]
ሃይክ በተጨማሪም ጡት ማጥባትንትደግፋለች። እ.ኤ.አ. በ 2009 ዩኒሴፍ ወደ ሴራሊዮን ባደረገው የምርመራ ጉዞ እናቱ ወተት ማምረት የማትችለውን እና ከተወለደ ሳምንት የሆነው የራበውን ህፃን ጡት አጥብታለች። [84] ሀይክ ይህን ያደረኩት ጡት በማጥባት ላይ ያለውን መገለል ለመቀነስ እና የህጻናት አመጋገብን ለማበረታታት ነው በማለትተናግራለች። [85] እ.ኤ.አ. በ2010 የሃይክ የሰብአዊነት ስራዋ ለVH1 አንዳንድ ነገር አድርግ ሽልማቶች እንድትመረጥ አስችሉሏታል። [86] እ.ኤ.አ. በ2013 ሃይክ ከቢዮንሴ እና ከፍሪዳ ጂያኒኒ ጋር "ድምጻችን ለለውጥ"የተሰኘውን የ ጉቺ ዘመቻን ተሳትፋለች ይህም የሴቶችን አቅም ለማስፋፋት ያለመ ነበር። [87] በ 2014 ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሃይክ በአፍጋኒስታን የሴቶች መብት እንዲከበር በወቅቱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለነበሩት ዴቪድ ካሜሮን የአምነስቲ ኢንተርናሽናልን ደብዳቤን ከፈረሙ አርቲስት ፈራሚዎች መካከል አንዷ ነበረች፣ ። [88] እ.ኤ.አ. በ2015 የሊባኖስን ጉብኝቷ ተከትሎ ሀይክ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን አድሎ ነቅፋለች። [9]
በዲሴምበር 13፣ 2017 ሃይክ በኒውዮርክ ታይምስ ላይ በፍሪዳ ፊልም ዝግጅት ወቅት በፊልም ፕሮዲዩሰር ሃርቪ ዌይንስታይን ትንኮሳ እና እንግልት እንደደረሰባት የሚገልጽ ጽሂፍ አሳትማለች። [89]
እ.ኤ.አ. በ 2019 የ ፒኦልት ቤተሰብ በ ፓሪስ የተቃጠለውን የኖትር ዳም ካቴድራል እንደገና ለመገንባት 113 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገብቷል። [90] እ.ኤ.አ. በ 2020 ፣ ሃይክ ለቫኔሳ ጊለን መጥፋት በ ኢስጽግራሟ በኩል ግንዛቤን አሳድጋለች። [91]
ሃይክ በ1998 የሬቭሎን ቃል አቀባይ ነበረች እና ከየካቲት 2004 ጀምሮ ደሞ የአቮን ኮስሞቲክስ ቃል አቀባይ ነበረች። [92] እ.ኤ.አ. በ 2001 ለቾፓርድ ሞዴል ሆናአገልግላለች ፣ በ 2002 ደሞ ለሊንከን መኪናዎች በተከታታይ የስፓኒሽ ቋንቋ ማስታወቂያዎችን ሰርታለች ፣ [93] በ 2006 ደሞ በማሪዮ ቴስቲኖ ለ በካምፓሪ ማስታወቂያዎች ፎቶ ተነስታለች። [94] እ.ኤ.አ. ሚያዚያ 3፣ 2009፣ በሜክሲኮዋ ተዋናይት ማሪያ ፌሊክስ አነሳሽነት በካርቲየር የተሰራውን ላ ዶናን ለማስተዋወቅ ረድታለች። [95]
ሃይክ ለከእናቶች እና አራስ ሕፃናት የሚደረገውን የ ቲታነስ ክትባት የገንዘብ ድጋፍ (በሚጣሉ ዳይፐር ሽያጭ) ለማስተዋወቅ ከፕሮክተር እና ጋምብል ኩባንያ እና ከዩኒሴፍ ጋር አብራ ሰርታለች። እሷ የፓምፐርስ/ዩኒሴፍ አጋርነት የፕሮግራሙን ግንዛቤ ለማሳደግ አለምአቀፍ ቃል አቀባይ ነች። [96] ሽርክናው ፕሮክተር እና ጋምብል ለአንድ የቴታነስ ክትባት (በግምት 24 ሳንቲም) ለእያንዳንዱ የተሸጠው ፓምፐርስ ወጭ መለገስን ያካትታል።
እ.ኤ.አ. በ 2008 ፣ ሃይክ የጁስ ጭማቂ አምራች እና ማቅረቢያ ፕሮግራም ማቀዝቀዣ ማጽዳትን በጋራ መሰረለች። [97] [98] ለጁስ ትውልድ መስራቹ ኤሪክ ሄምስ የ2014 መጽሃፉ የጁስ ትውልድ፡ 100 ትኩስ ጭማቂዎች እና በ ንጥረ ነገሮች የበለጸጉ መጠጦች መፅሃፍ መቅድም ከፃፈች በኋላ፣ [99] እሷ እና ሄልም የውበት ምዝገባ ማቅረቢያ አገልግሎትን በ2017 በሀይክ የግል የውበት ድርጅት ኤሊሲርስ ላይ ተመስርቶ ተሰርቷል ።, ይህም የተዘጋጀ የተፈጥሮ የቀዘቀዘ መጠጥን እና አካይ ባውል ንጥረ ገር መጠጥን ለተመዝጋቢዎች ያቀርባል. [97] [100]
እ.ኤ.አ. በ2011 ሃይክ ኑአንስ በሳልማ ሃይክ የተባለውን የራሷን የመዋቢያዎች፣ የቆዳ እንክብካቤ እና የፀጉር አጠባበቅ ምርቶችን በሰሜን አሜሪካ በሲቪኤስ መሸጫ ለመሸጥ አቀረበች። [101]
የሃይክ የህዝብ እና የስራ ስኬት ብዙ ጊዜ በጣም ስለምታምር እና ሳቢ ስለሆነች ነው ይባላል። ለምሳሌ አብዛኞቹ ቀደምት ድርጊት ላይ ያተኮሩት ፊልሞቿ ዴስፔራዶ ፣ ከምሽት እስከ ንጋት እና ከሸሹ ፣ "በዋነኛነት እሷን የፆታ ምልክት አይነት ሚናዎች በመስጠት ሀይክን በደንብ በተመልካች ዘንድ እንድትታወቅ አድርጓታል።. [102] የተለያዩ የሚዲያ ህትመቶች የሆሊውድ ውብ ተዋናይት ሲሉ ጠቅሰዋታል። ሰዎች በ1996፣ 2003 እና 2008 በዓለም ላይ ካሉ 50 ቆንጆ ሰዎች አንዷ ብለው መርጠዋታል። [103] ማክስም መጽሔት በ2005 እና 2007 100 በጣም የሚስቡ ሴቶች ዝርዝራቸው ላይ 34ኛ እና 90ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል ኤፍኤችኤም እ.ኤ.አ. በ2005 እና በ2006 በዓለም 100 በጣም ሳቢ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ አካቷታል። [103] እ.ኤ.አ. በሃምሌ 2007 በ ኢ መረጣ ገበያ በተደረገ ጥናት የህዝብ አስተያየት ሃይክ ከ3,000 ታዋቂ ሰዎች መካከል "እጅግ በጣም ሳቢ ዝነኛ" እንደሆነች አረጋጣለች 65 በመቶው ምላሽ ሰጪዎች እሷን ለመግለጽ "ሳቢ" የሚለውን ቃል ተጠቅመዋል። [104] በ 1997 አካዳሚ ሽልማቶች ላይ የለበሰችው የአርማኒ ቀሚስ ሃይክ በ ኢ መዝናኛ በኦስካር ታሪክ ውስጥ በጣም ከሚታወሱ አምስት ውስጥ አንዱ ነው ተብሏል። [103]
ከሚያዚያ 7 እስከ ሰኔ 18 ቀን 2006 የ ሰማያዊ ኮከብ ዘመናዊ አርት ማዕከል በሳን አንቶኒዮ ቴክሳስ "ሶላሜንቴ ሳልማ" (ስፓኒሽ ለ "ሳልማ ብቻ") የተሰኘውን በሰአሊ ጆርጅ ዬፔስ እና የፊልም ባለሙያው ሮበርት ሮድሪጌዝ ሃይክን እንደ አዝቴክ አምላክ ኢትዝፓፓሎት የሚያሳይ16 የቁም ሥዕሎች ያቀፈ ትርኢት አዘጋጅቶ ነበር። [105] [106] [107] በሃምሌ 2007 የሆሊውድ ሪፖርተር ሄይክን በላቲኖ ህይል 50 ውስጥ 4ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል ይህም የሆሊውድ ውስጥ ኃይል ካላቸው የላቲን አባላት ዝርዝር ነው። [108] እ.ኤ.አ. በ 2008 በቴሌቭዥን ሚዲያ የሴቶችን ግንዛቤ ላሳደጉት የፈጠራ ስራዎቿ እውቅና ለመስጠት በፊልም ሉሲ ሽልማት የሴቶችን ሽልማት አግኝታለች እና መዝናኛ ሳምንታዊ በ 25 ቲቪ ላይ ከሆኑ ጎበዝ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ 17ኛ ደረጃን ሰቷታል። [109]
በሙያዋ ዘመን ሁሉ ሃይክ የበርካታ አለምአቀፍ መጽሔቶችን ሽፋን ሰጥታለች ከነዛም ውስጥ [110] የሰሜን አሜሪካ Iኢን ስትይል፣ ኤሌ፣ ፕሪመር ፣ ግላመር እና ቫርይቲ መጽሔት ተጠቃሽ ናቸው። [110] የብሪታንያው ደሞ ማክስም ፣ማሪ ክሌር እና ቶታል ፊልም [110] እና የፈረንሳዩ ኢንትሬቩ እና ማዳም ፊጋሮ ተጠቃሽ ናቸው . [110] በመስከረም 2019 በእንግዳ አርታኢ ሜጋን በተዘጋጀው የብሪቲሽ ቮግ እትም ሽፋን ላይ ለመታየት ከተመረጡት አስራ አምስት ሴቶች መካከል አንዷ ነበረች፣ ዱቼዝ ። [111]
ሃይክ በዜግነት የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋ ነች። [112] በራምታ የእውቀት ትምህርት ቤት [113] ተምራለች እና ዮጋን ተለማምዳለች ። [114] በካቶሊክ ያደገችው ሃይክ እ.ኤ.አ በ 2007 ባደረገችው ቃለ መጠይቅ እንደበፊቱ አክራሪ ካቶሊክ እንዳልሆነች ተናገራለች ምክንያቷ ደሞ ከ እምነቱ አንዳንድ ህጎች ጋር ባለመሳማቷ ነበር ለምሳሌ ኤድስ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ባለበት አፍሪካ ኮንዶምን መጠቀም ላይ የነበረው ዘመቻ አንዱ ነበር አሁንም ግን በኢየሱስ ክርስቶስ እና በእግዚአብሔር እንደምታምን ገልጻለች። [115]
አ እ.ኤ.አ. በመጋቢት 9፣ 2007 ሃይክ ከፈረንሣይ ቢሊየነር እና የ ከሪንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆነው ፍራንሷ-ሄንሪ ፒኖኤል ጋር ለመጋባት መወሰኗን እና ማርገዟን አረጋግጣለች። ሴት ልጃቸውን ቫለንቲና ፓሎማ ፒናኦልት ሃይክን በሎስ አንጀለስ፣ ካሊፎርኒያ በሴዳርስ-ሲና የህክምና ማእከል መስከረም 21 ቀን 2007 ወልዳላች። [116] [117] [118] በቫለንታይን ቀን 2009 በፓሪስ ተጋብተዋል። [119] እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 25 ቀን 2009 በቬኒስ ፣ ጣሊያን የጋብቻ ቃልኪዳናቸውን እንደገና አድሰዋል። [120]
ዋና ከ 2021 ጀምሮ ከፍተኛ ገቢ ያገኙት የ ሃይክ ፊሎምች ውስጥ የሚያካትቱት: [121] ዱር ዱር ምእራብ(1999) ፍሪዳ(202) አንድ ጊዜ በ ሜክሲኮ ውስጥ(2003) ሰላዮች ልጆች 3 ዲ ጨዋታው አልቋል(2003) አዋቂዎቹ(2010) ድመቷ በ ጫማ ውስጥ(2011) የ ባህር ላይ ዘራፊዎቹ(2012) ጨካኞቹ(2012) አዋቂዎቹ ቁጥር 2(2013) የ ላቲን አፍቃሪ እንዴት መሆን ይቻላል(2017) የ ገዳዩ ጠባቂ(2017) ሁሌም ሚኖር(2021) የ ጉቺ ቤት(2021)
የሃይክ ትወና ፍሪዳ ካህሎ በፍሪዳ (2002) ፊልም ላይ በ 75ኛው አካዳሚ ሽልማቶች ፣ በ 61ኛው የጎልደን ግሎብ ሽልማቶች ፣ 53ኛው የብሪቲሽ አካዳሚ የቴሌቭዥን ሽልማቶች እና 9ኛው የስክሪን ተዋናዮች ጓልድ ሽልማቶች ላይ በምርጥ ተዋናይነት ዘርፍ እጩነትን አስገቶላታል። ለማልዶዶዶ ተአምር (2004) በልጆች ልዩ ዳይሬክተርነት የቀን ኤምሚ ሽልማትን አሸንፋለች እና ሁለት የፕሪሚየም ኤሚ ሽልማት እጩዎችን አግኝታለች፣ አንደኛው በኮሜዲ ተከታታይ ውስጥ ለላቀ እንግዳ ተዋናይነት እናም ሁለተኛው ለግሩም አስቂኝ ተከታታይ ዋና አዘጋጅነት ነው።በ አስቀያሚዋ ቤቲ (2006–10) እ.ኤ.አ. በ 2011 ፣ ሃይክ የክብር ሌጌዎን ብሔራዊ ትእዛዝ ናይት (ቼቫሊየር) ሹመት አግኝታለች ፣ ከፍተኛው የፈረንሣይ የክብር ቅደም ተከተል ፣ [122] እና በ 2021 ፣ በሆሊውድ ዝና የእግር ጉዞ ላይ በኮከብ ተሸልማለች ። [123]
አር
- Salma Hayek at IMDb
- Salma Hayek at AllMovie
- ^ "Salma Hayek changes her name". USA Today.
- ^ "Monitor". Entertainment Weekly.
- ^ "Today in history: September 2".
- ^ Shattuck, Kathryn (January 22, 2019). "Yalitza Aparicio Is the Oscars' First Indigenous Mexican Actress Nominee". The New York Times.
- ^ "Independent Spirit Awards 2018 Nominations -- See the Full List!" (in en). Entertainment Tonight. https://www.etonline.com/independent-spirit-awards-2018-nominations-see-full-list-91494.
- ^ Westall, Sylvia (April 27, 2015). "Salma Hayek pays tribute to Lebanese roots with film of 'The Prophet'". Reuters. http://uk.mobile.reuters.com/article/idUKKBN0NI16W20150427?irpc=932.
- ^ "Salma Hayek".
- ^ "SAMI HAYEK DOMÍNGUEZ". http://www.revistaelheraldodeveracruz.com.mx/page25.html.
- ^ ሀ ለ Husam sam Asi (September 3, 2015), Salma Hayek criticises Lebanon's treatment of women - Interview, https://www.youtube.com/watch?v=rt25rR0rzdA በApril 3, 2016 የተቃኘ
- ^ ሀ ለ Cite error: Invalid
<ref>
tag; no text was provided for refs namedSami
- ^ Love, Bret (March 2003).
- ^ "Footlights". The New York Times. September 17, 1997. https://www.nytimes.com/1997/09/17/books/footlights.html.
- ^ ሀ ለ Cite error: Invalid
<ref>
tag; no text was provided for refs namedactors
- ^ "Salma Hayek Biography".
- ^ "Salma Hayek Biography".
- ^ "Salma Hayek". Hello!. “...raised in a conservative Catholic family...”
- ^ "Salma Hayek: Mom on a Mission". WebMD Magazine. “I'm really a fast learner. I always was, which is maybe why in high school they didn't realize I had dyslexia. I skipped years without studying too much”
- ^ "Salma Hayek: 'I was an illegal immigrant'". ABC7 Los Angeles. https://abc7.com/archive/7835039/.
- ^ "Salma Hayek- Biography". Yahoo! Movies.
- ^ "Salma Hayek - Biography".
- ^ "Stella Adler Alumni".
- ^ ሀ ለ ሐ Cite error: Invalid
<ref>
tag; no text was provided for refs namedsh1
- ^ "Ariel > Ganadores y nominados > XXXVII 1995" (በes). Academia Mexicana de Artes y Ciencias Cinematográficas.
- ^ "Salma Hayek on putting a menopausal woman in the centre of an action film" (በen) (June 15, 2021).
- ^ Cite error: Invalid
<ref>
tag; no text was provided for refs namedBrittanica
- ^ "Desperado (1995)" (October 3, 1995).
- ^ "Salma Hayek on 'From Dusk Till Dawn' Striptease: I Had to Put Myself in a Trance to Perform With a Snake" (April 25, 2017).
- ^ "SALMA HAYEK REMINISCES ABOUT HER FROM DUSK TILL DAWN DANCE SCENE" (April 27, 2017).
- ^ "Fools Rush in movie review & film summary (1997) | Roger Ebert".
- ^ "Breaking Up".
- ^ "Breaking Up - Box Office Mojo".
- ^ Dogma: About the Production.
- ^ "Sci-fi searches for a new angle". USA Today. https://www.usatoday.com/life/movies/news/2004-07-15-sci-fi-main_x.htm.
- ^ "El coronel no tiene quien le escriba, de Arturo Ripstein representará a México en los Premios Oscar". El Mundo. November 6, 1999. http://www.elmundo.es/1999/11/06/cultura/06N0104.html.
- ^ "Fools Rush In vs. Traffic — What's Salma's Best?". popsugar. http://www.popsugar.com/Fools-Rush-vs-Traffic-Whats-Salmas-Best-25383018.
- ^ Tunzelmann, Alex Von (March 18, 2010). "In the Time of the Butterflies: feisty but it doesn't really fly". The Guardian.
- ^ "Once upon a time, there were three unknowns". http://usatoday30.usatoday.com/life/movies/news/2003-09-08-hot-trio_x.htm.
- ^ "Once Upon a Time in Mexico - Box Office Mojo".
- ^ "After the Sunset (2004)". Rotten Tomatoes.
- ^ "Cannes festival opens with drama". BBC News. May 11, 2005. http://news.bbc.co.uk/2/hi/entertainment/4533671.stm.
- ^ "Prince and Salma Hayek Create 'Te Amo Corazon'". December 12, 2005. http://www.prnewswire.com/cgi-bin/stories.pl?ACCT=104&STORY=/www/story/12-12-2005/0004232338.
- ^ Cordova, Randy (13 October 2006). "Bandidas". Arizona Republic.
- ^ Woodard, Rob (14 January 2009). "How Ask the Dust nearly missed greatness". The Guardian. https://www.theguardian.com/books/booksblog/2009/jan/14/john-fante-ask-dust.
- ^ Peter Bradshaw (2 June 2006). "Ask the Dust | Culture". The Guardian. https://www.theguardian.com/culture/2006/jun/02/5.
- ^ "Ask The Dusk Total Grosses Revenues".
- ^ Huntington, Heather (April 13, 2007). "Lonely Hearts (2006)".
- ^ "Outstanding Guest Actress In A Comedy Series". Primetime Emmy Awards nominations for 2007. Academy of Television Arts & Sciences.
- ^ "News: Salma Hayek". Truly Hollywood. http://www.trulyhollywood.com/articles.php?req=read&articleId=406.
- ^ "Hayek sits pretty with ABC deal". The Hollywood Reporter. https://www.hollywoodreporter.com/hr/content_display/television/news/e3i289264b713379249ab47612fec62e6a2.
- ^ "New mom Salma Hayek dons beard, fight neonatal tetanus | Reuters".
- ^ ""Cirque du Freak": Not freaky enough | Salon.com".
- ^ https://www.metacritic.com/movie/cirque-du-freak-the-vampires-assistant/details
- ^ https://screenrant.com/salma-hayek-horror-movies-ranked-worst-best/
- ^ "Salma Hayek joins Sandler comedy". March 17, 2009. https://www.variety.com/article/VR1118001338.html?categoryid=13&cs=1.
- ^ "Puss in Boots".
- ^ "Puss in Boots - Box Office Mojo".
- ^ "Jada Pinkett Smith on human trafficking". http://articles.sun-sentinel.com/2012-07-24/entertainment/sfl-jada-pinkett-smith-needs-your-help-20120724_1_salma-hayek-music-video-three-young-women.
- ^ "Cine Latino". https://fandango.com/movie-news/cine-latino-jada-pinkett-smith-gets-naked-for-salma-hayek-rosario-dawsons-sin-city-news-and-more-722592/September.
- ^ "Everly".
- ^ https://www.rottentomatoes.com/m/some_kind_of_beautiful
- ^ "2015 Official Selection". Cannes. በ16 April 2015 የተወሰደ.
- ^ "Screenings Guide". Festival de Cannes. በ8 May 2015 የተወሰደ.
- ^ https://collider.com/salma-hayek-sausage-party-tale-of-tales-interview/
- ^ "Sausage Party - Box Office Mojo".
- ^ "Beatriz at Dinner". በJune 18, 2020 የተወሰደ.
- ^ "Sundance Film Review: 'Beatriz at Dinner'". በJune 27, 2017 የተወሰደ.
- ^ "2018 Independent Spirit Award Nominations Revealed". በNovember 21, 2017 የተወሰደ.
- ^ https://www.rottentomatoes.com/m/how_to_be_a_latin_lover
- ^ "The Hitman's Bodyguard (2017)". በOctober 31, 2017 የተወሰደ.
- ^ https://www.wired.com/story/bliss-is-worst-kind-open-ended-sci-fi-film/
- ^ https://www.hollywoodreporter.com/movies/movie-reviews/the-hitmans-wifes-bodyguard-film-1234964852/
- ^ Hitman's Wife's Bodyguard
- ^ ሀ ለ https://www.indiewire.com/2021/08/salma-hayek-marvel-offer-eternals-grandma-role-1234658806/
- ^ https://www.usatoday.com/videos/news/nation/2021/10/28/eternals-stars-celebrate-films-diversity-london-premiere/8580142002/
- ^ "SDCC 2019: All of the Marvel Studios News Coming Out of Hall H at San Diego Comic-Con" (July 21, 2019).
- ^ "Eternals - Box Office Mojo".
- ^ "Salma Hayek Signs Deal to Star in Multiple MCU Films" (2021-12-08).
- ^ "Walk of Fame Honoree Salma Hayek Pinault on 'House of Gucci' and Proving Doubters Wrong" (November 19, 2021).
- ^ "Reuters.com.".
- ^ "Salma Hayek".
- ^ "Hayek helps groups aiding battered women". https://www.usatoday.com/life/people/2006-02-14-hayek_x.htm.
- ^ "Salma Hayek".
- ^ "Salma Hayek: 'I am a feminist because a lot of amazing women have made me who I am today'". https://www.theguardian.com/lifeandstyle/2015/mar/04/salma-hayek-feminist-women-the-prophet-interview.
- ^ "Salma Hayek Breastfeeds African Baby (VIDEO)". https://www.huffingtonpost.com/2009/02/10/salma-hayek-breastfeeds-a_n_165676.html.
- ^ "Celebs Who Breastfeed in Public".
- ^ "Do Something".
- ^ "Beyoncé Leads New Gucci Empowerment Campaign".
- ^ "Keira Knightley - Keira Knightley campaigns for women in Afghanistan".
- ^ Hayek, Salma (December 13, 2017). "Hayek describes Weinstein abuse". The New York Times. https://www.nytimes.com/interactive/2017/12/13/opinion/contributors/salma-hayek-harvey-weinstein.html.
- ^ Julia Horowitz (April 16, 2019). "France's 3 richest families lead $700 million fundraising effort for Notre Dame".
- ^ McCarthy (June 15, 2020). "Salma Hayek uses social media to find missing US Army soldier Vanessa Guillen".
- ^ "Avon Foundation Newsroom". Avon Company.
- ^ "SALMA HAYEK STARS IN LINCOLN HISPANIC ADVERTISING CAMPAIGN". Ford.com. http://media.ford.com/article_display.cfm?article_id=10849.
- ^ "MediaPost Publications". Publications.mediapost.com.
- ^ "Revista de Relojes y Joyas". Diezydiez.
- ^ "Salma Hayek". http://africa.reuters.com/wire/news/usnL2675516.
- ^ ሀ ለ Catherine Kast, "We Tried It: Getting an Edible Facial (Seriously!
- ^ Zameena Mejia, "How Salma Hayek's love for juicing led her to work with a successful health food exec," CNBC, November 9, 2017.
- ^ Karen Hua, "Why Juice Generation and the Juice Cleanse Trend Have Survived So Long," Forbes, December 30, 2016.
- ^ Bee Shapiro, "Salma Hayek Isn't Trying to Fool Anyone," The New York Times, August 14, 2017.
- ^ "CVS launches Nuance beauty line with Salma Hayek". The Independent (London). August 10, 2011. https://www.independent.co.uk/life-style/fashion/cvs-launches-nuance-beauty-line-with-salma-hayek-2335423.html.
- ^ https://www.ign.com/articles/2002/10/24/an-interview-with-salma-hayek
- ^ ሀ ለ ሐ https://www.imdb.com/name/nm0000161/bio?ref_=nm_ov_bio_sm,
- ^ "Salma Hayek tops sexiest celebs list". Today. July 11, 2007. https://www.today.com/money/salma-hayek-tops-sexiest-celebs-list-wbna19718502.
- ^ "Mercury Presents 'Solamente Salma' Exhibition of Salma Hayek Paintings in San Antonio". PR Newswire (April 4, 2006).
- ^ "Salma Hayek: 10 Sexy & Serious (Real-Life) Roles!" (March 7, 2013).
- ^ Language and Identity in Chicano/Latino Discourse – Lenguaje e identidad en el discurso chicano/latino. LINCOM publishers.
- ^ "THR's Latino Powe50". July 26, 2007. https://www.hollywoodreporter.com/hr/content_display/film/features/e3i08b80be8ba1477a7111e18b474e8366a.
- ^ "Salma Hayek, Ugly Betty | 25 Smartest People in TV". https://www.ew.com/ew/gallery/0,,20243951_9,00.html.
- ^ ሀ ለ ሐ መ https://www.imdb.com/name/nm0000161/publicity
- ^ "Meghan Markle puts Sinéad Burke on the cover of Vogue's September issue".
- ^ "Thalía y otras celebs latinas con nacionalidad estadounidense" (በes-US) (2019-01-21).
- ^ "Ramtha's School of Enlightenment, the School of Ancient Wisdom".
- ^ "I don't have time to exercise, restorative yoga keeps me in shape: Salma Hayek" (June 13, 2015).
- ^ "Salma Hayek: Hot Mama!" (April 18, 2007).
- ^ R., Karen (September 24, 2007). "Hayek Gives Birth To Baby Girl".
- ^ McNiece, Mia (August 19, 2015). "Salma Hayek Talks Daughter Valentina, Having a Baby Later in Life".
- ^ Hayek, Salma (September 20, 2020). "Untitled".
- ^ "François-Henri Pinault et Salma Hayek se sont mariés" (February 16, 2009).
- ^ "Star-Ledger article on remarriage in Venice" (April 27, 2009).
- ^ "Salma Hayek".
- ^ "Salma Hayek to receive Legion d'Honneur in France". January 5, 2012. https://www.thestar.com/entertainment/article/1110871--salma-hayek-to-receive-legion-d-honneur-in-france.
- ^ "Salma Hayek Pinault honored with star on Hollywood Walk of Fame". City News Service (November 20, 2021).