ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 6
Appearance
ነሐሴ ፮ የዓለም ዓቀፍ የግራኞች ቀን በመባል ከዓለም ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር ከሰባት እስከ አስር በመቶ ይሆናሉ ተብለው የሚገመቱት ግራኞች የሚገጥሟቸውን ዕለታዊ ችግሮችን ለማስታወስ በ፲፱፻፷፰ ዓ/ም ተጀምሮ በየዓመቱ ይከበራል።
- ፲፰፻፹ ዓ/ም - የመጀመሪያውን መስታዮተ-ትርዒት(television) የፈጠረው የስኮትላንድ ተወላጅ ጆን ሎጊ ቤርድ ተወለደ።
- ፲፱፻፪ ዓ/ም - በክራይሚያ ጦርነት “የኩራዟ ዕመቤት” በሚል ቅጽል ስም የታወቀችው እንግሊዛዊቷ የመጀመሪያ ዘመናዊት አስታማሚ ፍሎሬንስ ናይቲንጌይል አረፈች።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም -የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ ከፈረንሳይ ነጻነቷን ተቀዳጀች።