የእስፓንያ ነገሥታት ዝርዝር
Appearance
- ቱባል - የባቢሎን ግንብ ከወደቀ 12 አመት በኋላ በእስፓንያ ሠፈረ፣ ለ155 ዓመታት ነገሠ
- ኢቤሩስ - የቱባል ልጅ፣ 37 ዓመት
- ዩቤልዳ - የኢቤሩስ ልጅ፣ 66 ዓመት
- ብሪጉስ - 51 ዓመት
- ታጉስ - 30 ዓመት
- ቤቱስ - 31 ዓመት
- ጌርዮን - 35 ዓመት
- ሎምኒኒ - የጌርዮን 3 ልጆች፤ 42 ዓመት
- ሂስፓል - የሄርኩሌስ ሊቢኩስ ልጅ፤ 17 ዓመት
- ሂስፓኑስ - የሂስፓል ልጅ፤ 32 ዓመት
- ሄርኩሌስ ሊቢኩስ - የሂስፓኑስ አያት፤ የጣልያም ንጉሥ። 19 አመት
- ሄስፔሩስ - የሄርኩሌስ ተወላጅ፤ የጣልያም ንጉስ። 11 ዓመት
- አትላስ ማውሩስ - የሄስፔሩስ ወንድም፤ 12 ዓመት
- ሲኮሩስ - የአትላስ ልጅ፤ 44 ዓመት
- ሲካኑስ - የሲኮሩስ ልጅ፣ 31 ዓመት
- ሲኪሌውስ - የሲካኑስ ልጅ፤ 45 ዓመት
- ሉሱስ - የሲኪሌውስ ልጅ፤ 29 አመት
- ሲኩሉስ - የሉሱስ ልጅ፤ 64 ዓመት
...
- ተስታ - የሊብያ ኗሪ፣ 74 ዓመት (1426-1352 ግ. ዓክልበ.)
- ሮሙስ - የተስታ ልጅ፣ 33 ዓመት (1352-1319 ዓክልበ.)
- ፓላትዎስ - የሮሙስ ልጅ፤ 18 ዓመት (1319-1301 ዓክልበ.)
- ካኩስ ሊኪንዩስ - መንግሥቱን ያዘ፣ 36 ዓመት (1301-1265 ዓክልበ.)
- ፓላትዎስ - ወደ ዙፋን ተመለሰ፤ 6 አመት (1265-1259 ዓክልበ.)
- ኤርትሩስ - የቲሮስ (ፊንቄ) ንጉሥ፣ 66 ዓመት (1259-1193 ዓክልበ.)
- ጋርጋሪስ - የኤርትሩስ ልጅ፤ 75 ዓመት (1193-1118 ዓክልበ.)
- ሄቢዴስ - የጋርጋሪስ ልጅ ልጅ፤ 49 ዓመት (1118-1069 ዓክልበ.)
- የልድያ ሰዎች በእስፓንያ 48 ዓመት ገዙ (1069-1020 ዓክልበ.)
- የጥራክያ ሰዎች 86 ዓመት ገዙ (1020-934 ዓክልበ.)
- የሮዶስ ሰዎች 20 ዓመት ገዙ (934-914 ዓክልበ.)
- የፍርግያ ሰዎች 26 ዓመት ገዙ (914-888 ዓክልበ.)
- የቆጵሮስ ሰዎች 39 ዓመት ገዙ (888-849 ዓክልበ.)
- የፊንቄ ሰዎች 41 ዓመት ገዙ (849-808 ዓክልበ.)
- የግብጽ ሰዎች 35 ዓመት ገዙ (808-773 ዓክልበ.)
- የሚሌሲያን ነገድ 29 ዓመት ገዙ (773-744 ዓክልበ.)
- የካርያ ሰዎች 48 ዓመት ገዙ (744-696 ዓክልበ.)
- የለስቦስ ሰዎች 68 ዓመት ገዙ (696-648 ዓክልበ.)
- የፎኪያ ሰዎች 48 ዓመት ገዙ (648-600 ዓክልበ.)
- የባቢሎን ንጉሥ 2 ናቡከደነጾር ከዚያ ለ9 (ወይንም ለ3) አመታት በእስፓንያ እንደ ነገሠ ይባላል። (ይህ ታሪካዊ ንጉሥ ቢሆንም፣ በእስፓንያ ግን እንደ ገዛ ማስረጃ ባለመኖሩ እንደ አፈ ታሪክ እንጂ በታሪክ ሊቃውንት የሚቀበል አይደለም።) (600-591 ዓክልበ.)
ከዚህ በኋላ የቀርታግና ሰዎች እስፓንያ ወረሩና ገዙ። የቀርታግና ሰዎች ቢያንስ በባሕር አጠገብ በእስፓንያ ከፊል በዕውነት እንደ ገዙ በታሪክ ሊቃውንት ይቀበላል።
- ማሳይ ወይም ሜሴውስ - የቀርታግና ሻለቃ - 24 ዓመት (591-567 ዓክልበ.)
- ማሄርባል - የቀርታግና ሻለቃ - (567-525 ዓክልቤ.)
- 1 አስድሩባል 525-518 ዓክልበ.
- ፕሳፎ - የአስድሩባል ልጅ - 518-464 ዓክልበ.
- 2 ሓኖ እና ሒሚልኮን - 464 ዓክልበ.
- ጊስጎ - 464-459 ዓክልበ.
- 1 ሃኒባል 459-414 ዓክልበ.
- (ጦርነት ከሲኪልያ ጋር)
- ሃሚልካር ባርካ 245-236 ዓክልበ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |