መጋቢት ፲፫
Appearance
መጋቢት ፲፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፪ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፰፻፵፱ ዓ/ም - በጃፓን የተከሰተ የመሬት እንቅጥቅጥ የ ፻ ሺህ ሰዎችን ነፍስ አጠፋ።
- ፲፰፻፺፰ ዓ/ም - ልዑል ራስ መኮንን ቁልቢ ላይ አርፈው ቀብራቸው ሐረር ላይ እሳቸው በተከሉት በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።
- (እንግሊዝኛ) FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |