Jump to content

ቦሊቪያ

ከውክፔዲያ
የ18:07, 11 ሴፕቴምበር 2017 ዕትም (ከPlanespotterA320 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኤስታዶ ፕሉሪናሲዮናል ዴ ቦሊቪያ
Estado Plurinacional de Bolivia

የቦሊቪያ ሰንደቅ ዓላማ የቦሊቪያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Himno Nacional de Bolivia
«የቦሊቪያ ብሔራዊ መዝሙር»

የቦሊቪያመገኛ
የቦሊቪያመገኛ
ዋና ከተማ ላፓዝ
ሱክሬ (በይፋ)
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
 
ኤቮ ሞራሌስ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
1,098,581 (27ኛ)
1.29
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
11,410,651 (81ኛ)
ገንዘብ ቦሊቪያኖ
ሰዓት ክልል UTC −4
የስልክ መግቢያ 591
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .bo


ቦሊቪያደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማላፓዝ ነው።

11 ሚሊዮን ሕዝብ ያሉበትና ምንም የባሕር ጠረፍ የሌለው አገር ነው። በ2001 ዓም ስሙ በይፋ ከ«የቦሊቪያ ሪፐብሊክ» ወደ «የቦሊቪያ ብዙ-ብሔሮች ሪፐብሊክ» ተቀየረ። ስሙ «ቦሊቪያ» ከ1817 ዓም. ጀምሮ ስለአብዮታዊው አለቃ ሲሞን ቦሊቫር ክብር ደረሰ። ከ1974 ዓም ጀምሮ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ኖርዋል።

ቦሊቪያ ከፍተኛ አንዴስ ተራሮች ሰንሰለት አለው፤ ላፓዝም ከማናቸውም የአለም ዋና ከተሞች ይልቅ ከባሕር ደረጃ በላይ ከፍተኛነት አለው። በጫፎቹም አመዳይ ይታያል። በዝቅተኛ ሥፍራዎች በጣም የሞቀ በረሃ አለ። እጅግ ብዙ የተለያዩ አትክልትና እንስሳት በቦሊቪያ ይገኛሉ።

አብዛኞቹ ሕዝቦች ከኗሪ ብሔሮች እንደ ቀቿአይማራ ናቸው፤ ቋንቋዎቻቸው ሁሉ ከእስፓንኛ ጋራ መደበኛ የስራ ቋንቋዎች ሁኔታ አላቸው።

ልዩ ልዩ የጨፈራና የዘፈን አይነቶች አሉ። አበሳሰሉ በተለይ ባቄላበቆሎድንች ይጠቀማል። እግር ኳስ በተለይ የተወደደው እስፖርት ነው።