Jump to content

ጉመር

ከውክፔዲያ
የ21:06, 18 ማርች 2019 ዕትም (ከበለው እንደወትሮ (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ጉመርደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና የጉራጌ ዞን ወረዳ ነው። ስሙ የመጣውም ከሚኖሩበት ሰባትቤት ጉራጌ ብሔሮች የአንዱ ነው፤ እነሱም ጉመርኛ (ጉራግኛ) ተናጋሪዎች ናቸው።

በጉመር ውስጥ ያሉት ከተሞች አረቅጥቄቡል ናቸው። አረቅጥ ሐይቅ በወረዳውም አለ። ደብረ ሙጎ ሁለት የ19ኛ ክፍለ ዘመን መስጊዶችና ብዙ የበለስወይራዝግባጥድዋንዛ ደን አለበት፤ እንዲሁም ዮ፣ አይሰጪ እና ባልከች የተባሉ ወንዞች መነሻ ነው።