ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦

'''   [[ኑግ]]'''

''' [[በለስ]]'''

[[ስዕል:Guizotia_abyssinica.jpg|140px||page=1]]

[[ስዕል:Sycomoros old.jpg|140px||page=1]]

የኑግ ተክል ከነአበባው

የሾላ ዛፍ

'''በለስ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ ''Ficus'') ቅጠሉ ሰፋፊ፣ ነጭ ፈሳሽ ያለው፣ ፍሬው የሚበላ የእፅዋት አስተኔ ነው። ፍሬውም ደግሞ በለስ ወይም ዕጸ በለስ ይባላል። በበለሱ ቤተሠብ ውስጥ ብዙ ልዩ ልዩ የዛፍ አይነቶች አሉ፤ ከነዚህም ውስጥ፦
'''ኑግ''' በ[[ሮማይስጥ]] '''''Guizotia abyssinica''''' በመባል የታወቀው የ[[እህል]] ዘር ነው። ኑግ በተፈጥሮ በ[[ኢትዮጵያ]] እና [[ማላዊ]] የተገኘ ተክል ነው። በአሁኑ ዘመን፣
ይህን የዘይት እህል በብዛት የሚያመርቱ ኣገሮች [[ኢትዮጵያ]]ና [[ሕንድ]] ናቸው ይባላል፣ ሌሎችም አሉ።

* [[ተራ በለስ]] ''F. carica'' ከጥንት ጀምሮ ስለ ፍሬው በእርሻ ወይም በጓሮ ተተክሏል። ፍሬውም ለጤንነት እጅግ መልካም ነው።
ወፎች ስለሚወድዱት ብዙ አገሮችም ያስገቡታል። ዘሩ ወደ ሌላ አገር ሳይገባ ግን የአረም ዘሮች ስላሉበት ጉንቆል እንዳይሆኑ ለ15 ደቂቃ በከፍተኛ ሙቀት እንዲቆይ ይገደዳል።
* [[የቆላ በለስ]] ''F. palmata''
* [[ሾላ]] ''F sycomorus'' -
* [[ዋርካ (ዛፍ)|ዋርካ]] (ወይም ወርካ) ''F. vasta'' - በብዙ ቅርንጫፎች በጣም ትልቅ የሆነ የበለስ አይነት ነው። ፍሬው ከሾላ ፍሬ ያንሳል። ይህ ፍሬ ከበሰለና ከደረቀ በኋላ ይበላል።
* [[የጎማ ዛፍ]] ''F. elastica''
* [[የቊልቋል በለስ]] (''Opuntia'') እውነተኛ በለስ ሳይሆን እንዲያውም [[ቊልቋል]] ነው። ሆኖም ፍሬውን ስለሚመስል ብዙ ጊዜ ይህም ተክል 'በለስ' ይባላል።

የበለስ 'ፍሬ' በዕውኑ ወደ ውስጥ ያበበ [[አበባ]] ነው። ይህ ክስተት ለ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት በጣም የሚያስገርም ድንቅ ነው። እነኚህ አበቦች የወንዴ ዘር የሚያገኙበት ዘዴ በልዩ ብናኝ አርካቢ ጥቃቅን [[ተርብ]] አማካኝነት ነው። ይህች [[የበለስ ተርብ]] ወደ ፍሬው ውስጥ ገብታ በመኖር እንቁላሏን በዚያ ትጥላለች። አለበለዚያ አብዛኞቹ በለስ አይነቶች ብናኝ ዘርን ሊያገኙ አይችሉም። ተርቢቱ ዕንቁላሏን ጥላ በበለሱ ውስጥ ከሞተች በኋላ፣ በፍሬው ያለው [[ኤንዛይም]] በድኑን ፈጽሞ ይበላል። የዛፉ ጾታ አንስት ከሆነ፣ የተርቢቱ እንቁላል አይፈለፈለም፣ ፍሬውም በሰው ይበላል። የዛፉ ጾታ ግን ፍናፍንት ሲሆን፣ ዕንቁላሎቿ ይፈለፈላሉ፤ ፍሬው ለፍየል ሊሰጥ ይችላል እንጂ በሰዎች አይበላም። ተርቦች ከፍናፍንት ዛፍ ተወልደው ሴት ተርቦቹ የሴት ዛፍ እንዲያገኙ ገበሬው የፍናፍንት ዛፍ ቅጠል ከአንስት ዛፍ ቅርንጫፍ ይሰቅላል። አንዳንድ የበለስ አይነት ያለ ተርብ ያፈራል፤ ነገር ግን የነዚህ ፍሬዎች መካን ይሆናሉ። ዳሩ ግን በለሶች በ[[እፃዊ ተዋልዶ]] ለማብዛት በተለይ ስለሚመቹ፣ ይህ ዘዴ የተለመደና ፈጣን የመራቦ ዘዴ ነው።
በደቡብ ሕንድ አበሳሰል በአንዳንድ ወጥ ወይም ስጎ ውስጥ ይገኛል። የኑግ ዘይት፣ [[ቅባኑግ]]ም ያስገባሉ፤ በአበሳሰል በ[[ወይራ]] ዘይት ፈንታ ሊጠቀም ይችላል፣ ወይም [[ሳሙና]]፣ ቀለም መቀብያ በማዘጋጀት በኢንዱስትሪዎች ይጠቀማል። በተለይ በኢትዮጵያ ቅባኑግን ከማውጣት የተረፈው የዘሩ እንጐቻ ለከብት መኖ ይሰጣል።

በ[[እስልምና]]፣ በ[[ሕንዱ]]፣ በ[[ቡድሂስት]]ና በ[[ጃይን]] እምነቶች፣ በለሶች የተቀደሱ ዛፎች ሆነው ይቆጠራሉ። በ[[ክርስትና]]ም በ[[አይሁድ]]ም በኩል በለስ ወይም ሾላ በ[[ብሉይ ኪዳን]] ብዙ ጊዜ ይጠቀሳል። ለምሳሌ በአንዳንድ ሥፍራ በትንቢት፣ በእግዚአብሔር መንግሥት ሰው ሁሉ በራሱ [[ወይን]]ና በለስ ሥር እንደሚቀመጥ ይላል። በተጨማሪ በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] 3፡7 ዘንድ [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] ከበለስ ቅጠል ልብስ ሠሩላቸው። ከዚህ የተነሣ በተለይ በ[[ኢኦተቤ|ተዋሕዶ ቤ.ክ.]] የበለስ ፍሬ ወይም እፀ-በለስ እግዚአብሔር እንዳትበሉት ብሎ ያዘዛቸው ፍሬ መሆኑን በመገመት ይታመናል። ሆኖም በሌላ አስተሳስብ የተከለከለው ፍሬ መታወቂያ [[ወይን]] ወይም [[ቱፋህ]] ነበር። መታወቂያው በመጽሐፉ እርግጠኛ ስላልሆነ፣ በእርግጥ በለስ ማለቱ ነበር ልንል አንችልም። በ[[አዲስ ኪዳን]] ውስጥ ደግሞ በለስ በ[[ኢየሱስ|ክርስቶስ]] ምሳሌዎች ብዙ ጊዜ ይጠቀሳል፤ በ[[ማርቆስ ወንጌል]] ምዕራፍ 11 መሠረት ኢየሱስም አንዲቱን በለስ ረግሞ ነበር።
በኢትዮጵያ የተቆለለና የተደቀቀ ኑግ ውጥ በስኳርና በውሃ [[ጉንፋን]] ለማከም ይጠቀማል። የደቀቀ ኑግና [[ተልባ]] ለጥፍ ለቆዳ ፋቂዎች ይጠቀማል። እንዲሁም የኑግና የ[[መተሬ]] ዘር ለጥፍ ለ[[ኮሶ በሽታ]] ይሰጣል። ቁንጭር ([[ሌይሽመናይሲስ]]) ለማከም የኑግ፣ የ[[ነጭ ሽንኩርት]] ልጥና የ[[ኣዞ ሓረግ]] ቅጠል ተደቅቀው በለጥፍ ትንሽ ሙቅ ተደርጎ ይቀባል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref>

<gallery>
File:PikiWiki Israel 1443 Plants of Israel עץ...jpg|ተራ በለስ
File:Fig.jpg|የተራ በለስ ፍሬ
File:Fig interior.jpg|የተረ በለስ ፍሬ ውስጥ
File:Pleistodontes frogatti.jpg|የበለስ ተርብ አይነት
</gallery>

እትም በ03:01, 23 ሴፕቴምበር 2019

page=1

የሾላ ዛፍ

በለስ (ሮማይስጥFicus) ቅጠሉ ሰፋፊ፣ ነጭ ፈሳሽ ያለው፣ ፍሬው የሚበላ የእፅዋት አስተኔ ነው። ፍሬውም ደግሞ በለስ ወይም ዕጸ በለስ ይባላል። በበለሱ ቤተሠብ ውስጥ ብዙ ልዩ ልዩ የዛፍ አይነቶች አሉ፤ ከነዚህም ውስጥ፦

• ተራ በለስ F. carica ከጥንት ጀምሮ ስለ ፍሬው በእርሻ ወይም በጓሮ ተተክሏል። ፍሬውም ለጤንነት እጅግ መልካም ነው።
• የቆላ በለስ F. palmata
• ሾላ F sycomorus -
• ዋርካ (ወይም ወርካ) F. vasta - በብዙ ቅርንጫፎች በጣም ትልቅ የሆነ የበለስ አይነት ነው። ፍሬው ከሾላ ፍሬ ያንሳል። ይህ ፍሬ ከበሰለና ከደረቀ በኋላ ይበላል።
• የጎማ ዛፍ F. elastica
• የቊልቋል በለስ (Opuntia) እውነተኛ በለስ ሳይሆን እንዲያውም ቊልቋል ነው። ሆኖም ፍሬውን ስለሚመስል ብዙ ጊዜ ይህም ተክል 'በለስ' ይባላል።

የበለስ 'ፍሬ' በዕውኑ ወደ ውስጥ ያበበ አበባ ነው። ይህ ክስተት ለሥነ ሕይወት ጥናት በጣም የሚያስገርም ድንቅ ነው። እነኚህ አበቦች የወንዴ ዘር የሚያገኙበት ዘዴ በልዩ ብናኝ አርካቢ ጥቃቅን ተርብ አማካኝነት ነው። ይህች የበለስ ተርብ ወደ ፍሬው ውስጥ ገብታ በመኖር እንቁላሏን በዚያ ትጥላለች። አለበለዚያ አብዛኞቹ በለስ አይነቶች ብናኝ ዘርን ሊያገኙ አይችሉም። ተርቢቱ ዕንቁላሏን ጥላ በበለሱ ውስጥ ከሞተች በኋላ፣ በፍሬው ያለው ኤንዛይም በድኑን ፈጽሞ ይበላል። የዛፉ ጾታ አንስት ከሆነ፣ የተርቢቱ እንቁላል አይፈለፈለም፣ ፍሬውም በሰው ይበላል። የዛፉ ጾታ ግን ፍናፍንት ሲሆን፣ ዕንቁላሎቿ ይፈለፈላሉ፤ ፍሬው ለፍየል ሊሰጥ ይችላል እንጂ በሰዎች አይበላም። ተርቦች ከፍናፍንት ዛፍ ተወልደው ሴት ተርቦቹ የሴት ዛፍ እንዲያገኙ ገበሬው የፍናፍንት ዛፍ ቅጠል ከአንስት ዛፍ ቅርንጫፍ ይሰቅላል። አንዳንድ የበለስ አይነት ያለ ተርብ ያፈራል፤ ነገር ግን የነዚህ ፍሬዎች መካን ይሆናሉ። ዳሩ ግን በለሶች በእፃዊ ተዋልዶ ለማብዛት በተለይ ስለሚመቹ፣ ይህ ዘዴ የተለመደና ፈጣን የመራቦ ዘዴ ነው።

እስልምና፣ በሕንዱ፣ በቡድሂስትና በጃይን እምነቶች፣ በለሶች የተቀደሱ ዛፎች ሆነው ይቆጠራሉ። በክርስትናም በአይሁድም በኩል በለስ ወይም ሾላ በብሉይ ኪዳን ብዙ ጊዜ ይጠቀሳል። ለምሳሌ በአንዳንድ ሥፍራ በትንቢት፣ በእግዚአብሔር መንግሥት ሰው ሁሉ በራሱ ወይንና በለስ ሥር እንደሚቀመጥ ይላል። በተጨማሪ በኦሪት ዘፍጥረት 3፡7 ዘንድ አዳምሕይዋን ከበለስ ቅጠል ልብስ ሠሩላቸው። ከዚህ የተነሣ በተለይ በተዋሕዶ ቤ.ክ. የበለስ ፍሬ ወይም እፀ-በለስ እግዚአብሔር እንዳትበሉት ብሎ ያዘዛቸው ፍሬ መሆኑን በመገመት ይታመናል። ሆኖም በሌላ አስተሳስብ የተከለከለው ፍሬ መታወቂያ ወይን ወይም ቱፋህ ነበር። መታወቂያው በመጽሐፉ እርግጠኛ ስላልሆነ፣ በእርግጥ በለስ ማለቱ ነበር ልንል አንችልም። በአዲስ ኪዳን ውስጥ ደግሞ በለስ በክርስቶስ ምሳሌዎች ብዙ ጊዜ ይጠቀሳል፤ በማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 11 መሠረት ኢየሱስም አንዲቱን በለስ ረግሞ ነበር።