Jump to content

ሐምሌ ፲፫

ከውክፔዲያ

ሐምሌ ፲፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፶፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስ፤ እና ማርቆስ ደግሞ ፶፪ ቀናት ይቀራሉ።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በቆጵሮስ ደሴት ላይ በተካሄደ መፈንቅለ መንግሥት የአገሪቱ ፕሬዚደንት ሊቀ ጳጳስ ማካሪዮስ ከስልጣን በወረዱ በአምስተኛው ቀን፣ የቱርክ ሠራዊቶች ደሴቷን ወረሩ። እስካሁንም ይቺ ደሴት ለሁለት ተከፍላ የግሪክ ቆጵሮስ እና የቱርክ ቆፕሮስ በመባል የሁለቱ ዘሮች የልዩነት መተዳደሪያ ደሴት ናት።
  • ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የምርጫ ፺፯ ውጤት ተጭበርብሯል በማለታቸው የአገሪቱን ሕገ መንግሥት ተቃራኒዎች ናችሁ በመባል ታሥረው የነበሩት የቅንጅት መሪዎችና ሌሎችም በተደረገላቸው “ምሕረት” ተለቀቁ።

፲፱፻፵፫ ዓ/ም የዮርዳኖስ ንጉሥ፣ ቀዳማዊ አብዱላ