ታኅሣሥ ፳፩
Appearance
(ከታኅሣሥ 21 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፩ኛው እና የመፀው ወቅት ፹፮ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፭ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶፬ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፴፰ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ ዕለት ተመሠረተ።
- ፲፱፻፹፬ ዓ/ም - የቀድሞው የሶቪዬት ኅብረት በይፋ አክትሞ ሕጋዊ መንግሥት እና ሉዐላዊነት ወደ አሥራ አምስቱ አባላት አገሮች ተላለፈ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |