የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • (ቻይንኛ፦ 皋) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። አባቱን ኮንግ ጅያን ተከተለው። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት የጨወይ አለቃ ወደ ቦታው መለሰው።...
    697 byte (36 ቃላት) - 21:53, 21 ኦገስት 2018
  • ጂን (ቻይንኛ፦ 廑) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። ሌላ ስሙ ዪንጅያ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት በሆ ወንዝ ምዕራብ ኖረ። በ፬ኛው ዓመት...
    1 KB (68 ቃላት) - 02:03, 21 ሜይ 2015
  • ጅዮንግ (ቻይንኛ፦ 扃) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በ1687 ዓክልበ. ግድም ትልቅ ወንድሙ ቡ ጅያንግ ዘውዱን በፈቃድ ትቶ ጅዮንግ...
    857 byte (53 ቃላት) - 20:59, 19 ሜይ 2015
  • ፋ (ቻይንኛ፦ 發) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። የቀዳሚው የጋው ልጅ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት የተለያዩ ያልሠለጠኑ አሕዛብ ወደ...
    927 byte (55 ቃላት) - 20:49, 23 ኖቬምበር 2018
  • ታይ ካንግ (ቻይንኛ፦ 太康) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ፫ኛ ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ አባቱ ጪ ካረፈ በኋላ (1985 ዓክልበ. ግድም) ልጁ ታይ ካንግ ተከተለው። ግቢው በዠንሡ ነበር። በዘመኑ...
    999 byte (66 ቃላት) - 15:20, 11 ፌብሩዌሪ 2014
  • ዡ (ቻይንኛ፦ 杼) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ በ1885 ዓክልበ. ግድም አባቱ ሻውካንግ ዓርፎ ዡ ተከተለው፤ ዋና ከተማው በይወን (አሁን ጂይወን) ቆየ። በ፭ኛው...
    1 KB (73 ቃላት) - 23:01, 4 ሜይ 2014
  • የጥንታዊ ቻይና ንጉሥ ነበር። በ100 ዓክልበ. ሲማ ጭየን የጻፈው የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች (ሽጂ) እና የቀርከሃ ዜና መዋዕል ስለ ዲ ዥዕ ብዙ ባይሉንም 2ቱ መጻሕፍት ይስማማሉ። አባቱ ዲ ኩ («ንጉሥ ኩ») ካረፈ በኋላ የተመረጠው ልጁ...
    1 KB (77 ቃላት) - 18:55, 29 ጁላይ 2013
  • ኋይ (ቻይንኛ፦ 槐) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። ሌላ ስሙ ፈን (芬) ነው። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገቡት ድርጊቶች እንዲህ ናቸው፦ በ1869 ዓክልበ. ግድም አባቱ ዡ ዓርፎ...
    1 KB (80 ቃላት) - 19:59, 25 ኤፕሪል 2014
  • ቡ ጅያንግ (ቻይንኛ፦ 不降) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገቡት ድርጊቶች እንዲህ ናቸው፦ በ1745 ዓክልበ. ግድም አባቱ ሤ ዓርፎ ቡ ጅያንግ ተከተለው።...
    1 KB (93 ቃላት) - 01:49, 21 ሜይ 2015
  • 84 ዓመት እንደ ነበር ሲባል በሌላ ታሪክ ዙፋኑ ቀጥታ ከኋንግ ዲ ወደ ዧንሡ ተዛወረና ሻውሃው አልነገሠም። የቀርከሃ ዜና መዋዕል የተባለው መዝገብ እንደሚለው ሻውሃው ምናልባት ንጉሥ ከቶ አልነበረም፣ 7 አመት ኋንግ ዲ ካረፈ በኋላ ግን (በ2283...
    1 KB (100 ቃላት) - 17:13, 29 ጁላይ 2013
  • ሤ (ቻይንኛ፦ 泄) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገቡት ድርጊቶች እንዲህ ናቸው፦ በ1769 ዓክልበ. ግድም አባቱ ማንግ ዓርፎ ሤ ተከተለው። በ፲፪ኛው ዓመት...
    1 KB (98 ቃላት) - 01:23, 24 ጁን 2014
  • ማንግ (ቻይንኛ፦ 芒) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። ሌላ ስሙ ኋንግ (荒) ነው። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገቡት ድርጊቶች እንዲህ ናቸው፦ በ1826 ዓክልበ. ግድም አባቱ ኋይ ዓርፎ...
    1 KB (96 ቃላት) - 22:22, 6 ሜይ 2014
  • Thumbnail for ጪ
    ጪ (ቻይንኛ፦ 启) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ፪ኛ ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ አባቱ ዳ ዩ ካረፈ በኋላ (2002 ዓክልበ. ግድም) የሦስት ዓመት ልቅሶ ዘመን ተፈጸመ፣ ከዚያ (1999 ዓክልበ. ግድም)...
    2 KB (162 ቃላት) - 00:40, 9 ፌብሩዌሪ 2014
  • ዦንግ ካንግ (ቻይንኛ፦ 仲康) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ፬ኛ ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ወንድሙ ታይ ካንግ ካረፈ በኋላ (1981 ዓክልበ. ግድም) ዦንግ ካንግ ተከተለው። ዋና ከተማው በዠንሡ ቆየ።...
    1 KB (100 ቃላት) - 16:16, 11 ፌብሩዌሪ 2014
  • በአንዪ በሆነ ውግያ ሃን ዥዎና ልጁ ጅያው ተገደሉ፣ ሻውካንግም ንጉሥ ሆኖ የቻይና መንግሥት ያንጊዜ አልጠፋም። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ በመጀመርያው ዓመት መሳፍንቱ ወደ ግቢው መጥተው ተገዙለት፤ በሚከተለውም ዓመት የፋንግ...
    2 KB (115 ቃላት) - 02:12, 28 ማርች 2014
  • የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። እሱ የቡ ጅያንግ (1745-1687 ዓክልበ. የነገሠው) ልጅ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት በሆ ወንዝ ምዕራብ ኖረ። የጨወይ...
    2 KB (173 ቃላት) - 21:07, 23 ኖቬምበር 2018
  • ነበር። ዳንዡ ግን እንደ አባቱ ምግባረ ጥሩ ሳይሆን ግፈኛና ባለጌ ስለሆነ አባቱ ወደ ዳንሽዌ አባረረው ይባላል። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ያው በ58ኛው ዘመነ መንግሥት (2076 ዓክልበ.) ዳንዡን አባረረው፣ ከዚያም ሚኒስትሩን...
    3 KB (328 ቃላት) - 17:06, 29 ጁላይ 2013
  • Thumbnail for ያው
    ያው (ቻይንኛ፦ 尧) በቻይና አፈ ታሪክ የጥንታዊ ቻይና (ኋሥያ) ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ያው በአባቱ በዲ ኩ ዘመን «የታንግ ልዑል» የሚለው ማዕረግ ነበረው። ወንድሙ ዲ ዥዕ መጥፎ አድርጎ ለ9 ዓመት ከነገሠ...
    3 KB (199 ቃላት) - 18:10, 2 ሴፕቴምበር 2013
  • Thumbnail for ዲ ኩ
    ልጆቹ ያውና ዥዕ ነበሩ። በኩ መሞት ዥዕ ተከተለው፣ ነገር ግን ዥዕ መጥፎ ንጉሥ ሆኖ ወንድሙ ያው ተከተለው። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ጋውሢን ወይም ኩ ሲወለድ ድርብ ተርታ ጥርሶች ነበሩት፣ እጅግ ጥበበኛ ነበር። በንጉሥ...
    2 KB (179 ቃላት) - 14:09, 13 ጁላይ 2023
  • Thumbnail for ሹን
    ሹን (ቻይንኛ፦ 舜) በቻይና አፈ ታሪክ የጥንታዊ ቻይና (ኋሥያ) ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ በንጉሥ ያው 70ኛው ዓመት ሹን አልጋ ወራሽ እንዲሆን ሰየመው። በሚከተለው ዓመት ሹን የያው ሁለት ሴት ልጆች አገባቸው።...
    3 KB (247 ቃላት) - 22:41, 23 ዲሴምበር 2013
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).