መጋቢት ፲፭
Appearance
(ከመጋቢት 15 የተዛወረ)
መጋቢት ፲፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፭ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የመጀመሪያውና ሦስተኛው ፕሬዚደንት ዴቪድ ዳኮቡሺያ በምትባል መንደር ተወለዱ
- ፲፰፻፺፪ ዓ/ም - የዳግማዊ ምኒልክ አጎት፣ የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ልጅ፤ ራስ ዳርጌ በተወለዱ በ ፸ ዓመታቸው አርፈው በደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ።
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |